Last Bell International Church

Last Bell International Church Last Bell International Church is devoted to the advancemen of the Gospel of Jesus Christ. Location: Sweden, Stockholm

Glad Mors Dag 🌸
31/05/2026

Glad Mors Dag 🌸

ቅዱሳን  ቅዳሜ ከ16.00 ጀምሮ የፈውስና የነጻ መውጣት ጊዜ ይኖረናል። Welcome 🙏
26/05/2026

ቅዱሳን ቅዳሜ ከ16.00 ጀምሮ የፈውስና የነጻ መውጣት ጊዜ ይኖረናል። Welcome 🙏

📝ዛሬ ሰኞ የትምህርት ጊዜ kl. 17.00 Adress: Folkungagatan 90, Medborgarplatsen.በሰላም ይምጡ
25/05/2026

📝ዛሬ ሰኞ የትምህርት ጊዜ kl. 17.00
Adress: Folkungagatan 90,
Medborgarplatsen.
በሰላም ይምጡ

23/05/2026

እግዚአብሔር አሁንም ከእኛ ጋር ነው | ለጸሎት ለትምህርትና ለምክር አገልግሎት በWhatsapp ግሩፓችን ይቀላቀሉ https://chat.whatsapp.com/HRoj6IbG7qn4vL4Q4KPC8I?mode=gi_t

አገልግሎትን ለመደገፍ:
🤝 Stripe: https://buy.stripe.com/4gw03l9hE96o0vefYY
🤝 Paypal: http://paypal.me/apostlemeheret
🤝 Abyssinia bank: 169366012
🤝 Berhan Bank: 1000270455526
🤝 Commercial Bank 1000074672667
🤝 SWISH: 123 103 50 21
🤝IBAN: SE67 5000 0000 0569 9089 2994, BIC: ESSESESS###

የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ - ወደ ሮሜ ሰዎች 15:13

Apostle Mercy Ministries በታማኝነት ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ በማዳረስ በመላ አላም ላሉ ለኢትዮጵያውያንና ለኤርትራውያን ቅዱሳን እንዲሁም ለሌሎች ዜጎች በእግዚአብሔር ቃል ቅዱሳንን በማስታጥቅ ላዘኑ ለተጨነቁ ለታመሙ በልዩ ልዩ ፈተናና መከራ ለሚያልፉ በእግዚአብሔር ቃል በማጽናናት በመምከር የታመሙትን በመፈወስ ለተጨነቁት በመድረስ በማገልገል ላይ ይገኛል።

በዚህ ፕሮዳክሽ የምንጠቀመውን ዓቃዎች በዚህ ሊንክ ሰብስበናል። አዳዲስ ነገሮችንም ይጨመራሉ: https://www.amazon.com/shop/apostlemercy
Some links may be affiliate links, which means this ministry earn a small commission at no extra cost to you 💛

▶️ ፕሮግራሙን ለሌሎች ሼር በማድረግ አብረውን ወንጌልን ይስሩ።
▶️ በዚህ ዩቱብ ቻናል በየሳምንቱ የእግዙአብሔርን ቃል የፈውስና የነጻ መውጣት አገልግሎት ያገኛሉ። እንዳያመልጦት ሰብስክራይብ ያድርጉ።
▶️ በየሳምንቱ ትምህርትንና ምክርን ለማግኘት የዩቱብ ቻናላችን ሜምበር ይሁኑ ሜምበር ለመሆን ሊንኩን ይጫኑ To become our Youtube channel member click here: /

ያግኙን/Connect with us:
Facebook: Apostle Meheret Mercy
Instagram: Apostle Meheret Mercy
Email: [[email protected]](mailto:[email protected])

22/05/2026
እርሱ ግን፦ በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል አለ- ሉቃስ 18:27 ቅዳሜ ከ16.00 ጀምሮ የአምልኮና የቃል ጊዜ ይኖረናልበሰላም ይምጡ/Last Bell Int Church
21/05/2026

እርሱ ግን፦ በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል አለ- ሉቃስ 18:27

ቅዳሜ ከ16.00 ጀምሮ የአምልኮና የቃል ጊዜ ይኖረናል

በሰላም ይምጡ
/Last Bell Int Church

19/05/2026
Join us today!
16/05/2026

Join us today!

Welcome!!
14/05/2026

Welcome!!

ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አ...
30/04/2026

ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። ፊልጵስዩስ 4:6-7

Adress

Stockholm
11622

Öppettider

Fredag 01:00 - 17:00
Lördag 03:00 - 17:00
Söndag 04:00 - 17:00

Telefon

+46707809153

Webbplats

Aviseringar

Var den första att veta och låt oss skicka ett mail när Last Bell International Church postar nyheter och kampanjer. Din e-postadress kommer inte att användas för något annat ändamål, och du kan när som helst avbryta prenumerationen.

Kontakta Heliga Platser

Skicka ett meddelande till Last Bell International Church:

Dela