Amsterdam - Tesfa Berhan Evangelical Church

Amsterdam - Tesfa Berhan Evangelical Church Wij zijn een evangelische kerk en bedienen de Ethiopische en Eritrese gemeenschap die in en rond Amsterdam woont.

Iedereen is welkom om samen te aanbidden, te dienen en te leren — of je hier nu geboren bent of nieuw in Nederland. Ethiopian (Habesha's) Evangelical Church in Amsterdam
adress: Linaeus straat 37
Amsterdam oost
Transport: tram 9 to Diemen from central station
Stop: Eerste van swinden straat
Starting time: 14:30

Everybody is most welcome!

“ጆሯችሁን ከፍታችሁ ወደ እኔ ቅረቡ፤ ነፍሳችሁም እንድትኖር አድምጡኝ። ለዳዊት በገባሁት በጽኑ ፍቅሬ፣ ከእናንተም ጋራ የዘላለም ኪዳን አደርጋለሁ።”‭‭ኢሳይያስ‬ ‭55‬:‭3‬
03/09/2026

“ጆሯችሁን ከፍታችሁ ወደ እኔ ቅረቡ፤ ነፍሳችሁም እንድትኖር አድምጡኝ። ለዳዊት በገባሁት በጽኑ ፍቅሬ፣ ከእናንተም ጋራ የዘላለም ኪዳን አደርጋለሁ።”
‭‭ኢሳይያስ‬ ‭55‬:‭3‬

Coming soon…!! Stay tune
19/08/2026

Coming soon…!! Stay tune

“ወንድሞች ሆይ፤ እግዚአብሔር በመቄዶንያ ላሉት አብያተ ክርስቲያናት የሰጠውን ጸጋ እንድታውቁ እንፈልጋለን። የደረሰባቸው መከራ ጽኑ ቢሆንም ደስታቸው ግን የላቀ ነበር፤ ድኽነታቸው ብርቱ ቢሆን...
11/08/2026

“ወንድሞች ሆይ፤ እግዚአብሔር በመቄዶንያ ላሉት አብያተ ክርስቲያናት የሰጠውን ጸጋ እንድታውቁ እንፈልጋለን። የደረሰባቸው መከራ ጽኑ ቢሆንም ደስታቸው ግን የላቀ ነበር፤ ድኽነታቸው ብርቱ ቢሆንም ልግስናቸው ግን የበዛ ነበር። እነርሱም ቅዱሳንን ለመርዳት በሚደረገው አገልግሎት ለመሳተፍ ዕድል ያገኙ ዘንድ አጥብቀው ይለምኑን ነበር።”
‭‭2 ቆሮንቶስ‬ ‭8‬:‭1‬-‭2‬, ‭

“ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በማናቸውም ሁኔታ አመስግኑ፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ለእናንተ ይህ ነውና።”‭‭1 ተሰሎንቄ‬ ‭5‬:‭16‬-‭18‬
11/08/2026

“ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በማናቸውም ሁኔታ አመስግኑ፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ለእናንተ ይህ ነውና።”
‭‭1 ተሰሎንቄ‬ ‭5‬:‭16‬-‭18‬

07/08/2026
“እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ በጎ ወታደር ከእኛ ጋራ መከራን ተቀበል።”‭‭2 ጢሞቴዎስ‬ ‭2‬:‭3‬
05/08/2026

“እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ በጎ ወታደር ከእኛ ጋራ መከራን ተቀበል።”
‭‭2 ጢሞቴዎስ‬ ‭2‬:‭3‬

26/07/2026
የተስፋ ብርሃን ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አምስተርዳም ዘወትር እሁድ በሚደረገው  ሳምንታዊ የአምልኮ ፕሮግራም ላይ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል። ከ14:30 እስከ 18:00 ቦታ፦ Linn...
25/07/2026

የተስፋ ብርሃን ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አምስተርዳም ዘወትር እሁድ በሚደረገው ሳምንታዊ የአምልኮ ፕሮግራም ላይ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር ተጋብዘዋል።

ከ14:30 እስከ 18:00

ቦታ፦ Linnaueusstraat 37, Amsterdam.

"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝሙር 122:1)

ሁሉም ሰው ተጋብዟል፤ መጥተው ይባረኩ!

Adres

Linnaeusstraat 37
Amsterdam
1093EG

Openingstijden

02:30 - 05:30

Telefoon

+31645338559

Website

Meldingen

Wees de eerste die het weet en laat ons u een e-mail sturen wanneer Amsterdam - Tesfa Berhan Evangelical Church nieuws en promoties plaatst. Uw e-mailadres wordt niet voor andere doeleinden gebruikt en u kunt zich op elk gewenst moment afmelden.

Snelkoppelingen

Delen