Ethiopian Cumunity Page.

Ethiopian Cumunity Page. Milano,

22/05/2026

Diligence is quiet, victory is loud!!!

!!

21/08/2021

,, è

02/04/2020

The unfailing antidote for fear and worry is prayer. Paul spelled it out in unmistakable terms: “In nothing be anxious; but in everything by prayer and supplication with thanksgiving let your requests be known unto God.” In other words, don’t worry about a problem...pray about it! In the aftermath of worry is depletion; in the aftermath of prayer is inspiration and strength.

02/04/2020

ማረፍያ ወደብ
ወደብ ለ መርከቦች ከወጀብና ከማእበል መጠለያና ማረፍያ እንደሆነ ሁሉ
መለኮታዊ ፍቅርም የማይነጥፍ ጥበቃ ያደርግልኛል። ፍርሃት፣ ጭንቀት፣ብቸኝነት ሲሰማኝ ፣አለኝታዬ ነው። ማንኛውም ጭንቀቴ፣ በፍቅሩ፡ ሙቀትና ፡በሰላሙ ንፋስ በኖ ይጠፋል። እኔ ከጠባቂ መንፈስ ሃይል ጋር እገናኛለሁ፣ ለዘላለም ደህንነት ዉስጥ እኖራለሁ።በምንም ሁኔታ ውስጥ መለኮታዊ ጥበቃ አይለዬኝም። አእምሮዬ በጭንቀት ቢመሰቃቀል ወይም በፍርሃት ከተወረረ፣ ትኩረቴን ወደ ውስጤ አምላክ እመልሳለሁ። የንቃተ ሂሊናዬን "ጀልባ" ወደ መለኮታዊ ፍቅር "ወደብ" በሃሳቤ አስጠጋታለሁ። ትኩረቴን ከማእበሉ ላይ ሳነሳ፣ የሃሳብ በህሩ ፀጥ ማለት ይጀምራል፣ ሰላም እና ፀጥታ በዙሪያዬ እና በውስጤ እንደገና ይነግሳል።
ሃሌሉያ!!!!
እኔ በመለኮት ጥበቃ ዉስጥ ነኝ።
ምሳሌ (Proverbs)18፣10
የእግዚአብሔር ስም የጸና ግምብ ነው፤ ጻድቅ ወደ እርሱ ሮጦ ከፍ ከፍ ይላል።

Milano church Glorifying God on 10/04/2016
11/04/2016

Milano church Glorifying God on 10/04/2016

31/03/2016
ሸክላ ሰሪው ለእኛ ሲሆን! “ከሠሪው ጋር ለሚታገል ወዮለት! በምድር ሸክላዎች መካከል ያለ ሸክላ ነው። ጭቃ ሠሪውን፦ ምን ትሠራለህ? ወይስ ሥራህ፦ እጅ የለውም ይላልን?”(ኢሳይያስ 45: 9)...
12/03/2016

ሸክላ ሰሪው ለእኛ ሲሆን!
“ከሠሪው ጋር ለሚታገል ወዮለት! በምድር ሸክላዎች መካከል ያለ ሸክላ ነው። ጭቃ ሠሪውን፦ ምን ትሠራለህ? ወይስ ሥራህ፦ እጅ የለውም ይላልን?”(ኢሳይያስ 45: 9)

እኛ በፍጥረት ሌንስ በኩል የእግዚአብሔርን ታላቅነት በጉልህ እናየዋለ:: እርሱም ከሕልውና በስልጣን አዘዘ, ያልነበረው አለም ወደ መኖር ታዘዘ።
ከምንም ተነስቶ ጭቃ ሰራ, ከ ጭቃ ደግሞ እኛን ሰራን ። ስለዝህ እኛ የጌታ ሸክላ ነን - ለክብሩ መድረሻው ርስት:. እንድሁም በእርሱ ላይ ሙሉ በሙሉ ጥገኛ ነን ። (ኢሳይያስ 45: 9)፤
"እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።
(መዝሙር 100: 3). ይህ የሌላ ሰው ንብረት *ሸክላና በግ መሆን በጣም ትህትና የሚጠዪቅ ከባድ ነገር ነው።

ኢሳይያስ ውስጥ ማንበብ እንደሚቻል: የአምላክ የታላቅነቱ ግርማ: እና የፈለገውን የማድረግ ሉአላዊ መብቶች ጋር አብረው ሳስቀምጠው በዉስጤ የሚቀጣጠል ከፍተኛ ደስታ አለ።

ኢሳይያስ 33:21 "እግዝአብሄር በግርማው ከእኛ ጋር ነው!" ይላል

ለእኛ! ለእኛ! ፈጣሪ ለእኛ የመልካም ሃሳብ እንጂ በእኛ ላይ ክፉ ሃሳብ የለዉም. በአጽናፈ ዓለም ውስጥ እርሱም የሠራውን ነገር ደስ እንዳለው ማድረግ በፍፁም መብት ጋር በሁሉ ኃይሉ ጋር - እርሱ ከእኛ ጋር ነው!

"እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል?" (ሮሜ 8:31).

እንግድህ ጌታ በሃይሉ ግርማ ያሻውን እንደወደደ የማድረግ ሉዐላዊ መብቱ ጋር ከአንተ ጋር ከመሆኑ ውጭ ምንም ሌላ ነገር ይበልጥ ሊያጽና ሊያበረታ እና ሊያስደስት እንደ ሌለ ማስታወስ ትችላለህ?

29/02/2016

Shimka yikber egziabiher.. MFGC choir.

31/01/2016

EECM choir 30-01-2016

የቃል ጊዜ
16/08/2015

የቃል ጊዜ

Shared with Dropbox

Indirizzo

Via Adua
Milan
20011

Telefono

320 149 3166

Sito Web

Notifiche

Lasciando la tua email puoi essere il primo a sapere quando Ethiopian Cumunity Page. pubblica notizie e promozioni. Il tuo indirizzo email non verrà utilizzato per nessun altro scopo e potrai annullare l'iscrizione in qualsiasi momento.

Contatta Il Luogo Di Culto

Invia un messaggio a Ethiopian Cumunity Page.:

Condividi