Nahomrebekah

Nahomrebekah Media

31/07/2025
28/01/2024

እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ
እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ

እንደ አፉ እንደተናገረው
ያደርጋል ጌታዬ ታማኝ ነው
ጌታዬ ታማኝ ነው...❤🎶

26/01/2024

John 1 KJV - ዮሐንስ
4: In him was life; and the life was the light of men.
5: And the light shineth in darkness; and the darkness comprehended it not.

25/01/2024

Titus 2 አማ - ቲቶ
11: ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
12-13: ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
14: መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።

15/12/2021

Address

London

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nahomrebekah posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share