ለንደን ክሮይደን ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን

  • Home
  • United Kingdom
  • Croydon
  • ለንደን ክሮይደን ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን

ለንደን ክሮይደን ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን Come to the church and be part of the blessings.
ወደ ቤተ ክርስትያን ይምጡ። የበረከቱም ተካፋይ ይሁኑ።

London Croydon Debre Yidras Kidus Giorgis Church is an Ethiopian Orthodox Church based at the heart of Croydon, Greater London.

13/06/2026

🙏🏿 በአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ 🙏🏿

በቤተክርስትያናችን ተሰባስበን ከበረከቱ ተካፈልን::

ወደ ቤተክርስትያናችን ይምጡና ከበረከቱ ይካፈሉ::

አባት ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይሁን።

24/05/2026

ድንግል ማርያም- ማህደረ መለኮት

በቤተክርስትያናችን ተሰባስበን ከበረከቱ ተካፈልን:: ወደ ቤተክርስትያናችን ይምጡና ከበረከቱ ይካፈሉ::

ለንድን ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን::

03/05/2026

የሰማዕቱ ጊዮርጊስ ንግስ በዓል በለንደን ክሮይደን:: ድምቅ ያለ ክብረ በዓል:: ተመስገን🙏🏿

🛎️ አስታውሱ 🛎️ ዛሬ ዓርብ ሚያዝያ 23  ( Friday 1st May)👉🏾5:00pm – 8:00pm -  መንፈሳዊ ጉባኤ ፡-  በመምህር ብርሃኑ አድማስ እንዲሁም ዘማሪ/ቀሲስ ወንደሰንአድራሻ/...
01/05/2026

🛎️ አስታውሱ 🛎️

ዛሬ ዓርብ ሚያዝያ 23 ( Friday 1st May)

👉🏾5:00pm – 8:00pm - መንፈሳዊ ጉባኤ ፡- በመምህር ብርሃኑ አድማስ እንዲሁም ዘማሪ/ቀሲስ ወንደሰን

አድራሻ/𝐀𝐝𝐝𝐫𝐞𝐬𝐬

St Luke's Church, Woodside
282 Portland Road, SE25 4RB

ወደ ቤተ ክርስቲያናችን ይምጡና ከበረከቱ ይካፈሉ::

የለንደን ክሮይደን ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን::

26/04/2026

በልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ በቤቱ ተሰበሰብን:: ከበረከቱም ተካፈልን::

ተመስገን::

የደብረ ይድራስ ክሮይደን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን የቅዳሜ ሚያዝያ 17 (Saturday 25 April) የቅዳሴ ስርዓት በከፊል👇🏿

የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በዓለ ንግስቅዳሜ ሚያዝያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ( Saturday 2nd May 2026)AddressSt Luke's Church, Woodside 282 Portland ...
21/04/2026

የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በዓለ ንግስ
ቅዳሜ ሚያዝያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ( Saturday 2nd May 2026)

Address
St Luke's Church, Woodside
282 Portland Road,
SE25 4RB

ለበለጠ መረጃ ማስታወቂያውን ይመልከቱ!

የለንደን ክሮይደን ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን

12/04/2026

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን ፤
አሰሮ ለሰይጣን ፤ አግዐዞ ለአዳም ፤
ሰላም እምይዕዜሰ ፤ ኮነ ፤
ፍስሐ ወሰላም፡፡

በረከት የሞላበት ምሽት በለንደን ክሮይደን ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን:: ተመስገን🙏🏿

🚨 የትንሣኤ በዓልን አብረን እናክብር🚨👉🏾 ዛሬ ቅዳሜ ሚያዝያ 3 ቀን 👉🏾 Today Saturday 11th April👉🏾 7:00pm - 3:00amየምሽቱ ፕሮግራም📌ማህሌት📌ኪዳንና ቅዳሴ📌ትምህርተ...
11/04/2026

🚨 የትንሣኤ በዓልን አብረን እናክብር🚨

👉🏾 ዛሬ ቅዳሜ ሚያዝያ 3 ቀን
👉🏾 Today Saturday 11th April
👉🏾 7:00pm - 3:00am

የምሽቱ ፕሮግራም

📌ማህሌት
📌ኪዳንና ቅዳሴ
📌ትምህርተ ወንጌል
📌ዝማሬ

አድራሻ/𝐀𝐝𝐝𝐫𝐞𝐬𝐬

St Luke's Church, Woodside
282 Portland Road, SE25 4RB

ወደ ቤተ ክርስቲያናችን ይምጡና ከበረከቱ ይካፈሉ::

የለንደን ክሮይደን ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን::

"አንትሙኒ ከመዝ ግበሩ"ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የደቀመዛሙርቱን እግር አጥቦ ትህትናን ያስተማረበት ዕለት ነው። እናንተም እንደዚሁ አድርጉ።በዛሬው ዕለት በለንደን ደብ...
09/04/2026

"አንትሙኒ ከመዝ ግበሩ"

ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የደቀመዛሙርቱን እግር አጥቦ ትህትናን ያስተማረበት ዕለት ነው። እናንተም እንደዚሁ አድርጉ።

በዛሬው ዕለት በለንደን ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን የጸሎተ ሐሙስ በዓልን አከበርን።

በነገው ዕለትም የስቅለት በዓልን የምናከብር ይሆኖል።

በዕለቱ ተገኝታችሁ ከበረከቱ እንድትሳተፋ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

04/04/2026

እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን።

በቤተክርስትያን ተሰባሰብን፤ ከበረከቱም ተካፈልን። ተመስገን።

Address

Woodside St Luke's Church, Portland Road
Croydon
SE254RB

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ለንደን ክሮይደን ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ለንደን ክሮይደን ደብረ ይድራስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን:

Share