Shiloh International Theological seminary wolaita sodo campus

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • Shiloh International Theological seminary wolaita sodo campus

Shiloh International Theological seminary wolaita sodo campus Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shiloh International Theological seminary wolaita sodo campus, Religious organisation, Sodo.

ሴሎ ኢንተርናሽናል ቲኦሎጂካል ሰሚናሪ በከፍተኛ ደረጃ እያደጉ ካሉት የስነመለኮት ሰሚናሪዎች አንዱ ነው ። በደቡብ ከ1991ዒ/ም  በባችለር ድግሪ መሪዎችን ለማሰልጠን የተጀመረ የመጀመሪያ ፋና...
21/07/2025

ሴሎ ኢንተርናሽናል ቲኦሎጂካል ሰሚናሪ በከፍተኛ ደረጃ እያደጉ ካሉት የስነመለኮት ሰሚናሪዎች አንዱ ነው ። በደቡብ ከ1991ዒ/ም በባችለር ድግሪ መሪዎችን ለማሰልጠን የተጀመረ የመጀመሪያ ፋና ወጊ ኮሌጅ ነበር ።ለመጀመሪያ የተጀመረው ከደብረዘይት ቀጥሎ በወላይታ ሶዶ በአንድ ወንድም ቤት ነበር። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ እየሰፋ ወደ ሐዋሳ ገባ። በእግዚአብሔር እየተመራ ብዙ ተግዳሮቶች አልፎ በአገር ውስጥና ከአገር ውጪ በመስፋፋት ላይ ይገኛል ።ዛሬ የታወቁ የስነመለኮተ አስተምህሮ መሰኮች በመክፈት እጅግ ብዙ የቤተክርስቲያን መሪዎችንና ምዕመናን በአብዛኛው የአገሪቱ ክፍሎች እያሰለጠነ ይገኛል ። በአክትአ(ACTEA) ሙሉ እውቅና በማግኘት በሠርተፊኬት፣ በድፕሎማ፣ በባችለር ድግሪ ፣በማስተርስ ድግሪ ፣በዶክትሬት ድግሪ ማስተማሩን ቀጥለዋል። ትምህርቶች ን የሚሰጥበት መስኮች የቀን ተማሪዎች (regular )፣ የሳምንቱ መጨረሻ (week -end) ፣የበየነበረብ(online) በሰሚናሪው ግቢና ሰዎች በያሉበት አካባቢዎች ደርሶ ለማስተማር እየተጋ ይገኛል ።በእንግሊዝኛና በአመርኛ የማስተርስ ድግሪ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ጀምሮአል ።ሌሎችንም በሰርተፊከት ፣በድፕሎማ በድግሪ ለማስተማር ምዝገባ ጀምሮአል ። እንዲሁም በዚህ ዓመት በዶክትሬት ድግሪ ለማስተማር ምዝገባ ጀመሮአል። መምህራን በማስተርስ ድግሪና በፕኤችዲ ድግሪ ከታወቁ የስነመለኮት ሰሚናሪዎች የተመረቁ በሕይወታቸው፣ በዕውቀታቸውና በአገልግሎት ልምዳቸው የተመረከረላቸው ምሁራን ናቸው። ስለዚህ በዚህ ሰሚናሪ ተመዝግበው በፈለጉት መስክ ቢማሩ ብዙ ያተርፋሉ ።ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ።

Address

S**o

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shiloh International Theological seminary wolaita sodo campus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share