Wolaita Sodo Industry kalehiwot church

Wolaita Sodo Industry kalehiwot church የእግዚአብሔርን ቃል በሙላት ማስተማር፣ በክርስቶስ ፍቅር ማገልገልና ወንጌልን ለዓለም ማድረስ።

ለወንጌል አላማ በተደረገ የስፖርት ፌስቲቫል በሰልሆም ዞን እና በ ይዲድያ ዞን በተደረገ የኳስ ጨዋታ ሰልሆም ዞን 2-1 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆኖአል“ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን...
25/07/2026

ለወንጌል አላማ በተደረገ የስፖርት ፌስቲቫል በሰልሆም ዞን እና በ ይዲድያ ዞን በተደረገ የኳስ ጨዋታ ሰልሆም ዞን 2-1 በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሆኖአል

“ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤”
— ኤፌሶን 4፥15

ቀን 4 ነገ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
22/07/2026

ቀን 4
ነገ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ቀን 3 ነገ እሮብ 10 ሰዓት ጀምሮሁላቹም ተጋብዛቹዋል
21/07/2026

ቀን 3
ነገ እሮብ 10 ሰዓት ጀምሮ
ሁላቹም ተጋብዛቹዋል

ቀን 2  የወጣቶች ሳምንት 2018ዛሬ ከ11 ሰዓት ጀምሮእንደተለመደው ጌታችን መልካምነቱን ያጠግበናል ሁላቹም ተጋብዛቹዋል
21/07/2026

ቀን 2 የወጣቶች ሳምንት 2018
ዛሬ ከ11 ሰዓት ጀምሮ
እንደተለመደው ጌታችን መልካምነቱን ያጠግበናል ሁላቹም ተጋብዛቹዋል

የወጣቶች ሳምንት 2018' የመከፈቻ ፕሮግራም ዛሬ በይፋ ይጀምራል! 🔥    ዛሬ 11 ሰዓት ጀምሮ ከ 'Doxo Worship Team' ጋር በመሆን በዝማሬ፣ በቃል የእግዚአብሔርን ስም የምናከብ...
20/07/2026

የወጣቶች ሳምንት 2018' የመከፈቻ ፕሮግራም ዛሬ በይፋ ይጀምራል! 🔥
ዛሬ 11 ሰዓት ጀምሮ ከ 'Doxo Worship Team' ጋር በመሆን በዝማሬ፣ በቃል የእግዚአብሔርን ስም የምናከብርበት ልዩ ጊዜ ይኖረናል። ማንም እንዳይቀር፣ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

🗓 ቀን፦ ዛሬ ሰኞ
⏰ ሰዓት፦ ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ

ቀጣይ ሳምንት ሰኞ11 ሰዓት ጀምሮሁላቹም ተጋብዛቹዋል
13/07/2026

ቀጣይ ሳምንት ሰኞ
11 ሰዓት ጀምሮ
ሁላቹም ተጋብዛቹዋል

09/07/2026
በዎላይታ ለመጀመርያ ጊዜ ጌታን እንደግል አዳኝ አድርገው የተቀበሉ እና የተጠመቁ 10 ሰዎች (8 አባቶች እና 2 እናቶች):-1. አባባ ዋንዳሮ ዳባሮ  2. አባባ ደስታ ዳያሳ    3. አባባ ...
04/07/2026

በዎላይታ ለመጀመርያ ጊዜ ጌታን እንደግል አዳኝ አድርገው የተቀበሉ እና የተጠመቁ 10 ሰዎች (8 አባቶች እና 2 እናቶች):-
1. አባባ ዋንዳሮ ዳባሮ
2. አባባ ደስታ ዳያሳ
3. አባባ ጮራሞ ጋላሶ
4. አባባ ቃባ ዴቦ
5. አባባ ጎዳና ጋትሶ
6. አባባ ብሩ ዱባሌ
7. አባባ ዳያሳ ዳቻሳ
8. አባባ አይራቦ አዳሞ
9. እማማ ማምቴ የደስታ ባለቤት
10. እማማ ፓካሬ የጮራሞ ባለቤት

በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏
30/06/2026

በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን🙏

ሰላም ቅዱሳን!
እንኳን ደስ አላችሁ!
በSIM ሚስዮናውያን ጥረት እና በወላይታ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን አስተባባሪነት፣ የወላይታን ሕዝብና የኦሞቲክ ቋንቋ ተናጋሪዎችን በወንጌል ለመድረስ ታላቅ ጥረት በማድረግ በ1926/27 ዓ.ም የተወሰኑ መጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ጽሑፎችን በወላይትኛ ቋንቋ በጥቂት ቅጂዎች ታትመው ለሕዝብ እንዲደርሱ ተደርጓል። ከዚያም በ1973/74 ዓ.ም ሙሉ አዲስ ኪዳን ታትሞ ለአገልግሎት ደርሷል ። ደግሞም በ1995 ዓ.ም ደግሞ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ (ብሉይና አዲስ ኪዳን) “ጌሸ መጣፋ” በሳባ ፊደሎች ተዘጋጅቶ ለንባብ በቅቷል።ነገር ግን ለረጅም ዘመናት የ“ጌሸ መጣፋ” ኅትመት በመቋረጡ በክርስቲያኑ ሕዝብ ዘንድ ጥያቄ ተነስቶ ነበር። በመሆኑም በእግዚአብሔር ምሕረትና ቸርነት ግን እንደገና በቻይና ታትሞ በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ደርሷል። ስለዚህ በዚህ ታላቅ በረከት የባረከን እግዚአብሔርን እያመሰገንን፣ ለዚህ ስኬት ምንጭ በመፈለግና በትጋት የሠሩ የቀጣናችንን የፊት መሪዎችን፣ የቤተ ክርስቲያንን ፍላጎትና ጥያቄ በመረዳት የማሳተም ኃላፊነት ወስዶ ውጤት ያስገኘውን የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበርን፣ እንዲሁም በጸሎትና በድጋፍ ከጎናችን ለቆመው የወላይታ ቀጣና ጠቅላላ ጉባኤ ከልብ ምስጋናችንን እናቀርባለን። በመቀጠልም ጌታ ቢፈቅድ ከሐምሌ 02/2018 ዓ.ም ጀምሮ በቀጥታ ከወላይታ ቀጣና ጽ/ቤት (ከጠረጴዛ ግቢ) ሥርጭት የሚደረግ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።
ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን!
ጠረጴዛ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ኢትዮጵያ

ነገ ረቡዕ ልዩ የአምልኮ ምሽት! እግዚአብሔር እንደተለመደው በአምልኮ ይባርከናል     ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።⏰ ሰዓት፦11፡00 ሰዓት ጀምሮአብረን እንባረክ፤ ማንም እንዳይቀር!
28/06/2026

ነገ ረቡዕ ልዩ የአምልኮ ምሽት!

እግዚአብሔር እንደተለመደው በአምልኮ ይባርከናል
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
⏰ ሰዓት፦11፡00 ሰዓት ጀምሮ
አብረን እንባረክ፤ ማንም እንዳይቀር!

Address

Wolaita S**o
S**o
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Sodo Industry kalehiwot church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share