Maranatha International Gospel Outreach Ministry Bible School

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • Maranatha International Gospel Outreach Ministry Bible School

Maranatha International Gospel Outreach Ministry Bible School ወላይታ ሶዶ/Wolaita Soddo-Branch

በስልክ ቀጥታ ደውለው ለማግኘት +2519664499

በቴሌግራም ትምህርቶችን ለመማር +251941629673

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000346050512

አዲስ አበባ ወላይታ ሶዶና አረካ ቅርንጫፍ!!

My name is missionary dawit bonga wogasso from ethiopian

በጥንቃቄ ያንብቡና በ3 ደቂቃ ይጀምሩ።አራት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን ከጨረሳችሁ ከ3-5 ደቂቃዎች ውስጥ ተመዝግበው መማር መጀመር ይችላሉ።1. የትምህርት ማስረጃ ከአንድ በሰርተፍኬት...
01/08/2026

በጥንቃቄ ያንብቡና በ3 ደቂቃ ይጀምሩ።

አራት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መስፈርቶችን ከጨረሳችሁ ከ3-5 ደቂቃዎች ውስጥ ተመዝግበው መማር መጀመር ይችላሉ።

1. የትምህርት ማስረጃ ከአንድ በሰርተፍኬትና በትራንስክርፍት ላይ የሚቀመጥ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር መላክ።

2. በዝርዝር ከተቀመጡት ትምህርቶች ለመማር የሚትፈልገውን ትምህርትና የሚመች ቋንቋ መምረጥ።

3. የሁሉም ትምህርት ኮርሶ PDFለተማሪዎች ይላካል፤ የኮርስ ብዛት 34-38 ነው።

4. ድፍሎምና ድግሪ በየኮርሱ 500 ብር ይከፍላሉ፤ ማስተርስ እና ዶክትሬት ተማሪዎች በየኮርሱ 600 ብር ይከፍላሉ።

መልካም ትምህርት ጊዜ!!

https://t.me/maranathaministrybibleschool

For Registration +251941629673 Or +25192566449

Twitter ቻናል ትምህርቶችን ለመማርና ለመከታተልhttps://x.com/maranatha_mbsTelegram ቻናል ትምህርቶችን ለመማርና ለመከታተልhttps://t.me/maranathaminist...
01/08/2026

Twitter ቻናል ትምህርቶችን ለመማርና ለመከታተል

https://x.com/maranatha_mbs

Telegram ቻናል ትምህርቶችን ለመማርና ለመከታተል

https://t.me/maranathaministrybibleschool

WhatsApp ቻናል ትምህርቶችን ለመማርና ለመከታተል

https://whatsapp.com/channel/0029VbClxLA6rsQsOWZNLw2V

Email ትምህርቶችን ለመማርና ለመከታተል

[email protected]

Postal ትምህርቶችን ለመማርና ለመከታተል

Missionary Dawit Bonga Wogasso (Dr In Church Planting ⛪ )

Virtual Post Box 📦 =- 1AiZh7

Areka, wolaita/Ethiopia🇪🇹

☞ call +251941629673

መልካም የምስራች ዜና!!በኢትዮጵያ ውስጥ በሲዳማ ክልል በለኩ ከተማ 11 ሰዎች ከእስልምና ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ ንስሐ ገብተው በእምነት መጥቷል።ይህም በኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተ...
29/07/2026

መልካም የምስራች ዜና!!

በኢትዮጵያ ውስጥ በሲዳማ ክልል በለኩ ከተማ 11 ሰዎች ከእስልምና ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ ንስሐ ገብተው በእምነት መጥቷል።

ይህም በኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በተካሄደው መንፈሳዊ ኮንፈረንስ ላይ 11 ሰዎች ከእስልምና መጥተው በሐዋርያ ያዕቆብ አገልግሎት ወንጌል ሰምቶ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኛቸው አድርገው ተቀብለዋል ።
‎ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። ኢየሱስ ይሰበክ፤ የወንጌል ብርሃን በዘመናችን ይብራ፤ ጨለማው ይገፈፍ።

ስለዚህ በዚህ ምድር ላይ ዋናው ነገር የሰው ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ ነው አምላክ ሰው ሆኖ በሰው አምሳለ ለኃጢአታችን በእንጨት የተሰቀለው።

ኢየሱስ ጌታ ነው፤ ወንጌል ይቀጥላል፤ ትውልድን ለእግዚአብሔርና ለመንግሥቱ እንጨምር።

መልካም እለተ ዕሮብ፨

Maranatha International Gospel Outreach Ministry Bible School

24/07/2026

በአለም አቀፍ ደረጃ በሁሉም ስፍራ ያላችሁ ቅዱሳን በዚህ ስልክ በቴሌግራም እና በዋሳሐፍ ገብታችሁ መንፈሳዊ ትምህርት መማር ትችላላችሁ።
0941629673

22/07/2026

የእግዚአብሔር ቃል ስጋችን ልባችን መንፈሳችንና ሕይወታችን ጭምር ያሳድጋል፥ ያነጻል፥ ቆሻሻውን ከመንገዳችን ያርቃል፤ አጠቃላይ ከእግዚአብሔር ጋር ያለውን ሕብረት ይናገራል።

ሶምሶን ናዝራዊ!!ሶምሶን ናዝራዊ ሆኖ እንደሚወለድ እግዚአብሔር ለወላጆቹ ስለነገራቸው ልደቱ ልዩ ነበር። ናዝራዊ ለተወሰነ ጊዜ ራሱን ለእግዚአብሔር አገልግሉት የለየ ሰው መሆኑን ታስታውሳለህ።...
20/07/2026

ሶምሶን ናዝራዊ!!

ሶምሶን ናዝራዊ ሆኖ እንደሚወለድ እግዚአብሔር ለወላጆቹ ስለነገራቸው ልደቱ ልዩ ነበር። ናዝራዊ ለተወሰነ ጊዜ ራሱን ለእግዚአብሔር አገልግሉት የለየ ሰው መሆኑን ታስታውሳለህ። የሶምሶን ናዝራዊነት ልዩ የሆነው የዕድሜ ልክ በመሆኑ ነው። ናዝራዊ በመሆኑም የወይን ፍሬ ውጤት የሆነ ማንኛውንም ነገር የማይበላ፥ ምንም ዓይነት ሬሳ የማይነካና ጠጉሩን የማይቆረጥ ነበር፤ (ዘኁ. 6፡1-21 ተመልከት)። የሚያሳዝነው ግን ሶምሶን እነዚህን ትእዛዝት ሁሉ አፍርሷል። ከፍልስጥኤማውያን ጋር ወይንን ሳይጠጣ አልቀረም፤ የሞተ አንበሳ ሬሳ ነክቷል።ጠጉሩን በተቆረጠ ጊዜ ግን እግዚአብሔር የሰጠው ኃይል ከእርሱ ተወሰደ። ሶምሶን መንፈስ ቅዱስና ታላቅ ኃይል የነበረው ቢሆንም፥ የሥነ ምግባር ሕይወቱ ግን በጣም የተበላሸ ነበር፤ ስለዚህ እግዚአብሔር እስራኤልን ለማዳን በሶምሶን ለመጠቀም ያሰበውን ያህል አልተጠቀመበትም። ለዚህ ነው ሶምሶን በእስራኤል ሕዝብ ላይ የነበረው መሪነት ፍልስጥኤማውያንን ማሸነፍና እንደገና በእነርሱ እጅ መውደቅና መገዛት የተደጋገመበት። ፍልስጥኤማውያን በእስራኤል ላይ የነበራቸው የበላይነት እስከ ዳዊት ዘመን ድረስ ቀጥሎአል።

Maranatha International Gospel Outreach Ministry Bible School

17/07/2026

በምዝገባ እና በትምህርት ላይ ነን፥ +251941629673

16/07/2026

በአለም አቀፍ ደረጃ በሁሉም ስፍራ ያላችሁ ቅዱስ በሙሉ፥ የእግዚአብሔር ሰላምና ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን እያልን ለመማር።

0941629673።

Address

Wolaita S**o
S**o
1234

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Maranatha International Gospel Outreach Ministry Bible School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share