ሾኔ አፅናኟ ማርያም ካቶሊክ ቤ/ክ

ሾኔ አፅናኟ ማርያም ካቶሊክ ቤ/ክ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሾኔ አፅናኟ ማርያም ካቶሊክ ቤ/ክ, Catholic Church, ከአደባባይ ወደ ምስራቅ 350 ሜትር ገባ ብሎ, Shone.

10/09/2026
በሾኔ አፅናኟ ማርያም ቁምስና ለሁለት ቀናት ከ ፎኮላሬ ማህበር ጋር ስደረግ የነበረው ስልጠናና እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቀቀ።በስልጠናው ላይ ከቁምስናው የተውጣጡ ታዳጊያን ...
01/09/2026

በሾኔ አፅናኟ ማርያም ቁምስና ለሁለት ቀናት ከ ፎኮላሬ ማህበር ጋር ስደረግ የነበረው ስልጠናና እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም በሰላም ተጠናቀቀ።
በስልጠናው ላይ ከቁምስናው የተውጣጡ ታዳጊያን እና ወጣቶች ተሳታፊ ነበሩ።
በስተመጨረሻም በቁምስናው አዲስ የፎኮላሬ ማህብር በማቋቋም ፕሮግራሙ ተጠናቋል።

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!  የሾኔ አፅናኟ ማርያም ቁምስና ከ2019 እስከ 2021 ዓ.ም ቤተክርስቲያኒቱን የምመሩ የቁምስና ሀዋሪያዊ ተግባር ምዕመናን ምክር ቤት አባላትን በዚ...
11/07/2026

እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!

የሾኔ አፅናኟ ማርያም ቁምስና ከ2019 እስከ 2021 ዓ.ም ቤተክርስቲያኒቱን የምመሩ የቁምስና ሀዋሪያዊ ተግባር ምዕመናን ምክር ቤት አባላትን በዚህ መልኩ በ04/10/2018 ዓ/ም እጅግ በጣም ሰላማዊ በሆነ መንገድ አቋቁሟል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።

በስፔን ሃዋሪያዊ ጉብኝታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ብፁዕ አባታችን በዛሬው እለት በማድሪድ ከተማ  ከ 1 ሚሊዮን በላይ ምዕመናን በተገኙበት መስዋዕተ ቅዳሴያቸውን አሳርገዋል።🙏
07/06/2026

በስፔን ሃዋሪያዊ ጉብኝታቸውን እያደረጉ የሚገኙት ብፁዕ አባታችን በዛሬው እለት በማድሪድ ከተማ ከ 1 ሚሊዮን በላይ ምዕመናን በተገኙበት መስዋዕተ ቅዳሴያቸውን አሳርገዋል።🙏

14/04/2026

የዘማሪት ኤልሳቤጥ ለንጆሬ አዲስ የሀዲየኛ መዝሙር ቪዲዮ እና አልበም የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል ይጠብቁን🙏
#መዝሙር

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለንየሾኔ አፅናኟ ማርያም ቁምስና በቁምስናነት ከታወጄ በኋላ የመጀመሪያውን እና የበኩር የሆነውን ሙሉ  የመዝሙር አልበም በዘማሪት   አማካኝነት አግኝቷል።ለ...
14/04/2026

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን

የሾኔ አፅናኟ ማርያም ቁምስና በቁምስናነት ከታወጄ በኋላ የመጀመሪያውን እና የበኩር የሆነውን ሙሉ የመዝሙር አልበም በዘማሪት አማካኝነት አግኝቷል።
ለዚህም እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የመዝሙር ካሴት ምርቃት ፕሮግራም የምከናወነው የፊታችን ሚያዝያ 10 / 2018 ዓ.ም ስለሆነ ሁላችሁም በዚህ ታላቅ የመዝሙር አልበም ምርቃት ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል።

Address

ከአደባባይ ወደ ምስራቅ 350 ሜትር ገባ ብሎ
Shone

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሾኔ አፅናኟ ማርያም ካቶሊክ ቤ/ክ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share