Amen Evangelical

Amen Evangelical Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amen Evangelical, Religious organisation, Sheno.

ልዩ ዘመኑን የመዋጀት የአዲስ አመት ፕሮግራም እንኳን አደረሳቸው Happy new yearመዝሙር 6511: በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ÷ መሰድረ በዳዉም ስብን ይጠግባል።እንኳን ለአዲሱ የ201...
04/09/2025

ልዩ ዘመኑን የመዋጀት የአዲስ አመት ፕሮግራም
እንኳን አደረሳቸው Happy new year
መዝሙር 65
11: በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ÷ መሰድረ በዳዉም ስብን ይጠግባል።
እንኳን ለአዲሱ የ2018 አመት በሰላም አደረሳችሁ የፊታችን እሁድ እለት ማለትም በ02/13/2017 እሁድ ከቀኑ 8ሰአት ጀምሮ ልዩ የሆነ አመቱን የመዋጀት ፕሮግራም ይኖረናል። በፕሮግራሙም ልዩ የአምልኮ ጊዜ ከቤተክርስቲያኒቱ ዘማሪዎች ጋራ ጌታን እናመልካለን እንዲሁም የቃል ጊዜም የሚኖረን ሲሆን እንዲሁም ስለ አዲሱ አመት የምንፀልይ ሲሆን በተጨማሪ በወጣቶች እና ልጆች የተዘጋጁ ልዩ እና አጓጊ ፕሮግራሞች ይኖሩናል። በመሆኑም ወዳጅ ጓደኞቻችንን እንዲሁም ያላመኑ ሰዎችን በመጋበዝ ከቀኑ 8 ሰአት ጀምሮ የሀገር ባህል ልብስ በመልበስ ተገኝተን አብረን ጌታን እንድናመልክ በጌታ ፍቅር ጋብዘኖታል። ለሌሎች እንዲደረስ ሼር እናድርግ። አሜን ኢቫንጀሊካል ቤተክርስቲያን
አድራሻ ሸኖ ኮኬት ሆቴል ፊት ለፊት ባለዉ ቀጭን መንገድ ወደ ዉስጥ ገባ ብለዉ ያገኙናል።ጌታ ይባርካችሁ
መልካም አዲስ አመት Happy new year

Address

Sheno
0000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amen Evangelical posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share