ቤተክርስቲያን ባህረ-ጥበባት

ቤተክርስቲያን ባህረ-ጥበባት ቤተክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን ባህረ-ጥበባት አትመረመርም አ?
(1)

  ⛪️" በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል፤ ሕዝብም ከሆነ ጀምሮ እስከዚያ ዘመን ድረስ እንደ እርሱ ያለ ያልሆነ የመከራ ዘመን ይሆናል፤ በዚያም ዘመን በ...
18/06/2026



⛪️" በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል፤ ሕዝብም ከሆነ ጀምሮ እስከዚያ ዘመን ድረስ እንደ እርሱ ያለ ያልሆነ የመከራ ዘመን ይሆናል፤ በዚያም ዘመን በመጽሐፉ ተጽፎ የተገኘው ሕዝብህ ሁሉ እያንዳንዱ ይድናል። " ት.ዳን ፲፪፥፩
✝️✝️✝️
ኦ ሚካኤል
ኦ ሚካኤል (፪) ሊቀ መላእክት
በኃጢአት እንዳንወድቅ እንዳንሞት
ፈጥነህ ተራዳን አጽናን በእምነት
🙏🙏🙏
ለያዕቆብ ነገድ ሚካኤል
ለእስራኤል ሚካኤል
ጠባቂያቸው ነህ ሚካኤል
መልአከ ኃይል ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት (፪)
🙏🙏🙏
ነጸብራቃዊ ሚካኤል
ተክህኖ ልብስህ ሚካኤል
ሐመልማለ ወርቅ ሚካኤል
ዓይኑ ዘርግብ ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት (፪)
🙏🙏🙏
በሥዕልህ ፊት ሚካኤል
እሰግዳለሁ ሚካኤል
ፈጥነህ አረጋጋኝ ሚካኤል
አለሁ በለኝ ሚካኤል
ፍቅርን አድለን ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል የኛ አባት (፪)

✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥✥
" የመላእክት አለቃ ሚካኤል ግን ከዲያብሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ ስለ ሙሴ ሥጋ ሲነጋገር። ጌታ ይገሥጽህ አለው እንጂ የስድብን ፍርድ ሊናገረው አልደፈረም።" ይሁዳ ፩፥፱

Address

Ethiopian
Shashemene

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
18:00 - 19:00
Tuesday 09:00 - 17:00
18:00 - 19:00
Wednesday 09:00 - 17:00
18:00 - 19:00
Thursday 09:00 - 17:00
18:00 - 19:00
Friday 09:00 - 17:00
18:00 - 19:00
Saturday 09:00 - 17:00
18:00 - 19:00
Sunday 09:00 - 17:00
18:00 - 19:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቤተክርስቲያን ባህረ-ጥበባት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ቤተክርስቲያን ባህረ-ጥበባት:

Shortcuts

Share