Shakiso Addis Kidan Baptist Church

Shakiso Addis Kidan Baptist Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Shakiso Addis Kidan Baptist Church, Religious organisation, Shakiso, Shakiso.

Sagantaa Barnoota qophaa'e Ebla 25/2018 ganama 3:00 irratti wal haa arginu. Hundi keessan affeeramtanii jirtu.እሁድ ሚያዝያ 2...
02/05/2026

Sagantaa Barnoota qophaa'e Ebla 25/2018 ganama 3:00 irratti wal haa arginu. Hundi keessan affeeramtanii jirtu.
እሁድ ሚያዝያ 25/2018 ማለዳ ከ3:00 ጀምሮ በሻኪሶ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን እንገናኝ። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ሻኪሶ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን
17/04/2026

ሻኪሶ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን

በሻኪሶ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን የተዘጋጀ መንፈሳዊ ኮንፍረንስ ዛሬ ጥር 28/2018 ዓ.ም ልክ 10:00 ይጀምራል። ተጋብዛችኋል!
05/02/2026

በሻኪሶ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን የተዘጋጀ መንፈሳዊ ኮንፍረንስ ዛሬ ጥር 28/2018 ዓ.ም ልክ 10:00 ይጀምራል። ተጋብዛችኋል!

Du'aan Addunyaa kanarraa boqochuu abbaa dhaalootaa fi Faarfataa fakkeenya ta'e Alamaayyoo G/Masqal manni Sagadaa Cuuphaa...
22/10/2025

Du'aan Addunyaa kanarraa boqochuu abbaa dhaalootaa fi Faarfataa fakkeenya ta'e Alamaayyoo G/Masqal manni Sagadaa Cuuphaa Addis Kidaanii Shaakkisoo gadda isitti dhagahame ibsaa; maatii fi firoottan isaaniif jajjabina hawwina.

የትውልድ አባትና ዘማሪ አለማየሁ ገ/መስቀል ሕልፈተ ሕይወት የሻኪሶ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን የተሰማትን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀች ለቤተሰብና ወዳጆቻቸው መጽናናትን እንመኛለን!!!

ቲቶ 3፥4-5፤ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥፤ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥...
06/08/2025

ቲቶ 3፥4-5
፤ ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥

፤ እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤

አርብ ልክ 10:00 እንገናኝ ጌታ በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል!!!
21/05/2025

አርብ ልክ 10:00 እንገናኝ ጌታ በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል!!!

ባበቃ ነገር ላይ ኢየሱስ ይመጣል።ዮሐ 2፥1-10
28/04/2025

ባበቃ ነገር ላይ ኢየሱስ ይመጣል።
ዮሐ 2፥1-10

ሉቃ 19፥1-10ኢየሱስ ወደ ቤትህ ይገባል!!!
13/04/2025

ሉቃ 19፥1-10
ኢየሱስ ወደ ቤትህ ይገባል!!!

❝እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።❞  ማርቆስ 16: 15ይህ የጉጂና አከባቢው ዞን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ህንጻ ለእግዚአብሔር ክብር፣ ለሰው ልጆ...
06/04/2025

❝እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።❞
ማርቆስ 16: 15
ይህ የጉጂና አከባቢው ዞን የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ህንጻ ለእግዚአብሔር ክብር፣ ለሰው ልጆች ጥቅምና አገልግሎት እንዲውል መጋቢት 27 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ዋና ፕሬዝዳንት መጋቢ ታዬ ደገፉ መሠረተ ድንጋይ ተቀመጠ።

መልካም ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል የተወዳዳችሁ ሴሎ ስነመለኮት ሴሚነሪ ከሻኪሶ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ጋር በመተባበር በDiploma፣ Advance diploma እንዲሁም በDegr...
31/03/2025

መልካም ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል የተወዳዳችሁ ሴሎ ስነመለኮት ሴሚነሪ ከሻኪሶ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ጋር በመተባበር በDiploma፣ Advance diploma እንዲሁም በDegree እና Masters ፕሮግራሞች ምዝገባ ጀምረናል የምዝገባ ቦታ ሻኪሶ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን።

Address

Shakiso
Shakiso

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shakiso Addis Kidan Baptist Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share