የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያን

የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያን “ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው።”
1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥3-4

✨የወጣቶች ፕሮግራም ✨የአምልኮ እና የቃል ጊዜ - በሰበታ አጥቢያ🗓 አርብ ነሀሴ 22/2018⏰ ከ11:30ጀምሮ      ⛪️ የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያንበጊዜ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እን...
26/08/2026

✨የወጣቶች ፕሮግራም ✨

የአምልኮ እና የቃል ጊዜ - በሰበታ አጥቢያ

🗓 አርብ ነሀሴ 22/2018

⏰ ከ11:30ጀምሮ

⛪️ የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያን

በጊዜ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን.

26/08/2026

የእሁድ አገልግሎት
17/12/2018

በአገልጋይ ደነቀው

የፀሎት ርዕስ:- መዝ 24፥1-9
የዕለቱ ቃል:- ያለው አይቀርም ማቴ 2፥1


📌የሚያውቁን ግን የሚገፉን ሠዎች

✍️አንዳንድ ሰዎች በህይወታችን መልካም መስለው ግን አስመሳዮች ሊሆኑ ይችላሉ
✍️ሌሎቹ ደግሞ በግልፅ በሆነ መንገድ ሊያጠፉን እና ሊያዋረዱን ይመጣሉ በስውርም ሊመጡ ይችላሉ
✍️መልካም መስለው ወደ ህይወታችን ሊመጡ ይችላሉ በህይወታችን መልካም በሆኑ ሰዎች ተጠቅመው ሊቀርቡ ይችላሉ
✍️አንዳንድ ሰዎች መልካም ስለሆኑ ጥሩነታቸውን እግዚአብሔር ለራሱ ይጠቀምባቸዋል
✍️አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ቅናተኞች ስላሉ እኛን ለመስራት ይጠቀምባቸዋል .ግን በዛ መሃል እኛ ማስተዋል እና መጠንቀቅ አለብን
✍️ከልብ ያልሆነ ደስታን ለእኛ ሊያሳዩን ይችላሉ በማስመሰል 📖 ዘፍ 37 የዮሴፍ ወንድሞች ከህልሙ ነበር ችግር የነበረባቸው እግዚአብሔር ግን ክፋታቸውን በኋላ ላይ ለመልካም አደረገው
✍️የእግዚአብሔር ሃሳብ በህይወታችን ላይ ካለ የኛን ነገር አስጥሎን የራሱን ሃሳብ ይሰጠናል
✍️ዮሴፍም ምንም ወንድሞቹ ቢበድሉትኝ በእነርሱ ላይ ምንም ዓይነት ቂም አልያዘም
📖 እዮብ 42፥7-11 እዮብ ለወዳጆቹ ይጸልይ ነበር
📖2ሳሙ 1፥19 ዳዊትም ለአሳዳጁ ለሳኦል የሃዘን እንጉርጉሮ ተቀኝቶለታል

📌የሚያውቁንና የሚደግፉን ሰዎች አሉ

✍️ በራዕያችን ላይ Like ሰብአሰገል , ሮቤል
✍️እግዚአብሔር በዘመናችን መልካምና ቅን ሰዎችን ያስነሳል በአላማው እና ለእቅዱ ሲል
📖1ሳሙ 18 ዮናታን ለዳዊት
✍️የህይወታችንእግዚአብሔር ወደ ተናገረው ነገር የሚያደርሱንን ወሳኝ ሰዎች ይሰጠናል
✍️ የእግዚአብሔርን ምሪት አንዳንዴ መረዳት ተገቢ ነው እግዚአብሔር ልጁን ለማዳን ሰራዊት መላክ ይችል ነበር ግን ሽሽ ብሎ ለዮሴፍ ነገር
✍️እኛ ትልቅ ያልነው ነገር እርሱ ተራ ያደርገዋል ምክንያቱም የእርሱ ከእኛ የተሻለ ስለሆነ
📌 እግዚአብሔር ለዓላማው ጨካኝ ነው

✍️በኛ ህይወት ላይ መፈጸም ያለበት ነገር እስኪፈፀም ሰዎችን ከኛ ሊያርቅ ይችላል
✍️በሙሴም ህይወት እንደዛ ነበር ከእናቱ ተለይቶ ለ40 ዓመታት ተለይቶ ነበር
✍️ዮሴፍም ከሚወዱ አባቱ ተለይቶ ነበር
✍️እግዚአብሔር የተናገረውን ሁሉ በእኛ ህይወት ላይ ይፈጸማል.

23/08/2026

Watch, follow, and discover more trending content.

❤️ A BIG THANK YOU! ❤️To everyone who follows, likes, comments, shares, and supports us — we appreciate you! 🫶Your suppo...
23/08/2026

❤️ A BIG THANK YOU! ❤️
To everyone who follows, likes, comments, shares, and supports us — we appreciate you! 🫶
Your support is the reason we keep going. Every interaction, no matter how small, makes a difference. 🙏✨
Thank you for being part of our journey! ❤️
#የእግዚአብሔርደስታቤተክርስትያን@GODSPLEASURECHURCH

የፀሎት የአምልኮ & የቃል ጊዜ - በሰበታ አጥቢያ🗓 እሁድ ነሐሴ 17/2018⏰ ከጠዋቱ 03:30 ጀምሮ      ⛪️ የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያንሁላችሁም በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል !!!
21/08/2026

የፀሎት የአምልኮ & የቃል ጊዜ - በሰበታ አጥቢያ

🗓 እሁድ ነሐሴ 17/2018

⏰ ከጠዋቱ 03:30 ጀምሮ

⛪️ የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያን

ሁላችሁም በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል !!!

የልብ መለወጥ✨የወጣቶች ፕሮግራም ✨የአምልኮ እና የቃል ጊዜ - በሰበታ አጥቢያ🗓 አርብ ነሀሴ  15/2018⏰ ከ11:30ጀምሮ     ⛪️ የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያን በጊዜ እንድትገኙ በ...
18/08/2026

የልብ መለወጥ
✨የወጣቶች ፕሮግራም ✨
የአምልኮ እና የቃል ጊዜ - በሰበታ አጥቢያ
🗓 አርብ ነሀሴ 15/2018
⏰ ከ11:30ጀምሮ
⛪️ የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያን
በጊዜ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን.

17/08/2026

የእሁድ አገልግሎት
10/12/2018

በአገልጋይ ፍራኦል ባይሳ

የፀሎት ርዕስ:-
የዕለቱ ቃል:-የእግዚአብሔር እጅ መ.ዳዊት 44:1-3

* መዝ 44 ገና ቁጥሩ ሲጀምር ፀሎታዊ አድርጎ ነው መዝሙረ ዳዊት አብዛኛው ከሰዎች ህይወት መነሻ ያደረገ እና የእስራኤል ድል ሲሆን ከተወሰኑት ውስጥ ይህ ብሄራዊ ወይም ሁሉም የዘመረው መዝሙር ነው
* የእግዚአብሔር እጅ ማለት ስልጣን ማለት ነው
* እግዚአብሔር ሲሠራ ብቻውን የሚሠራ አምላክ ነው, ማንም አጋዥ አያስፈልገውም
* የእግዚአብሔር እጅ ለጠላቶች ጭንቀት ለእኛ ግን በረከትነው
* የእግዚአብሔር እጅ ታሪክ አደለም በዚህ ዘመን ላይ ይሠራል
* መዝ ሲጀምር ሰማን ብሎ ነው እስራኤል የተነገራቸው ትዕዛዝ አለ
* ዘፀ13:14-15 ልጆቻቹ ምን ማለት ነው ይህ ባእል ቦታ ስሞች ሲባሉ መመለስ ያለባቸው የእግዚአብሔር እጅ ይህን አደረገ ይሉ ነበር ይህ እጅ ያደረገውን ሰማን ብለው መዘመር ጀመሩ

የእግዚአብሔር እጅ

* ብቻውን ይሰራል 1ሳሙ 5:1-11
* ልዩነትን ያመጣል ዘፀ8:19
* እንዲፈቀድላቹ ያደርጋል ነህ2:8
* እንድትፈለጉ ያደርጋል 2ነገ3:15
* የተወሰደባችሁን ያስመልሳል :-እስራኤል ከፈርኦን ማምለጥ ነህምያ የተማረከውን እቃ ማስመለሱ
* ፍጥነትን እንድጨምሩ ያደርጋል ነገ18:46
መዝ 44:24-26 እና ኢሳ 51:9-10
* ያነበብነው የሰማነው የእግዚአብሔር እጅ ዛሬም በእኛ ላይ ይምጣ በቤተክርስቲያን በሀገራችን ላይ የእግዚአብሔር እጅ ና ተነስ አድርግ

የፀሎት የአምልኮ & የቃል ጊዜ - በሰበታ አጥቢያ🗓 እሁድ ነሐሴ 10/2018⏰ ከጠዋቱ 03:30 ጀምሮ      ⛪️ የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያንሁላችሁም በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል !!!
15/08/2026

የፀሎት የአምልኮ & የቃል ጊዜ - በሰበታ አጥቢያ

🗓 እሁድ ነሐሴ 10/2018

⏰ ከጠዋቱ 03:30 ጀምሮ

⛪️ የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያን

ሁላችሁም በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል !!!

አዲስ ተከታታይ ትምህርትየልብ መለወጥ✨የወጣቶች ፕሮግራም ✨የአምልኮ እና የቃል ጊዜ - በሰበታ አጥቢያ🗓 አርብ ነሀሴ  08/2018⏰ ከ11:00 ጀምሮ      ⛪️ የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክር...
12/08/2026

አዲስ ተከታታይ ትምህርት

የልብ መለወጥ

✨የወጣቶች ፕሮግራም ✨

የአምልኮ እና የቃል ጊዜ - በሰበታ አጥቢያ

🗓 አርብ ነሀሴ 08/2018

⏰ ከ11:00 ጀምሮ

⛪️ የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያን

በጊዜ እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን .

09/08/2026

የእሁድ አገልግሎት
03/12/2018

በፓስተር አማረ ጥላዬ

የፀሎት ርዕስ ኢሳ40:26-31 የኃይል መታደስ እንዲሆንልን
የዕለቱ ቃል በቀጥታ ትገባላችሁ እያሱ 6፥1-21

* ኢያሪኮ ማለት የጨረቃ ከተማ ማለት ነው.
* በዚያን ጊዜ ጨረቃን ያመልኩ ስለነበረ.
* ም6 እግዚአብሔር ለእያሱ በኢያሪኮ ያለውን ንጉሱንና ተዋጊዎቹን አሳልፎ እንደሰጠው ይናገራል.
* እግዚአብሔር እያሱን ለህዝቡ ቅጥሩን ለስድስት ቀናት አንድ ጊዜ ብቻ እንዲዞሩ አዘዛቸው የሚያደርጉትም በዝምታ እንዲሆን አስጠነቀቃቸው.
* ሰባት ካህናትም ለ7 ቀን ቀንደ መለከትተሸክመውእንዲዞሩ ተነገራቸው.
* አንዳንድ ችግሮቻችን ለመጥፊያ ሳይሆን ለማለፊያ ነው.
* እግዚአብሔር ኢያሪኮን አሳልፎ እንደሰጣቸው አንዳንድ ነገሮቻችን ለእኛም አሳልፎ ይሰጠናል.
* ቁ21 በኛ ህይወት ላይ ክፉ ሆኖ የተቀመጠ ነገር ከኛ ጋር አይቆምም.
* እግዚአብሔር የሚያስፈልገን ነገር ሁሉ እርሱ ያዘጋጃል.
* ቅጥራችን የሚፈርሰው በእኛ ኃይል ሳይሆን በእግዚአብሔር ቃል ነው.

Address

Https://maps. App. Goo. Gl/QEtP5aK9yjpJuNwT 6
Sebeta

Opening Hours

Monday 05:00 - 19:30
Tuesday 09:00 - 13:45
Thursday 05:00 - 19:30
Friday 05:00 - 19:30
Sunday 09:00 - 12:30

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የእግዚአብሔር ደስታ ቤተክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share