Mettu university Christian student fellowship

Mettu university Christian student fellowship Mettu unversity Christian fellowship

08/03/2026

Nyd de videoer og den musik, du holder af, upload originalt indhold, og del det hele med venner, familie og verden på YouTube.

ሰሞኑን ዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ በደቡብ ኢትዮጵያ ትምህርታዊ ጉዞ እያደረጉ ይገኛሉ። ብዙዎችም በእነዚህ የትምህርት መርሃ ግብሮች እየተጠቀሙ ይገኛሉ። ከዚህ የተነሳ የኦንሊ ጂሰስ የሐሰት መምህራ...
15/12/2025

ሰሞኑን ዶክተር ተስፋዬ ሮበሌ በደቡብ ኢትዮጵያ ትምህርታዊ ጉዞ እያደረጉ ይገኛሉ። ብዙዎችም በእነዚህ የትምህርት መርሃ ግብሮች እየተጠቀሙ ይገኛሉ። ከዚህ የተነሳ የኦንሊ ጂሰስ የሐሰት መምህራን እጅጉን ተደናግጠዋል። በማህበራዊ ሚዲያ ላይም አሉባልታዎችንና ስም ማጥፋቶችን እንዲሁም የእርግማንና የሟርት ንግግሮችን እያሰራጩ ይገኛሉ። የሐሰት ትምህርት ዋነኛ አቅሙ ተመሳስሎ መኖሩ (camouflage) ነው። ነገር ግን የተኩላው ለምድ ሲገፈፍ ሁሉም ምንነቱን ስለሚያውቅ ከተኩላው ራሱን ያርቃል:: በኢትዮጵያ ውስጥም እየሆነ ያለው ይኸው ነው። ብዙዎች ይህ ባእድ ትምህርት ከወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ጋር ምንም ተዛምዶ እንደሌለው በማወቃቸው ምክንያት ራሳቸውን እያራቁ ይገኛሉ። ተታልለው ወደ ትምህርቱ የገቡ ወገኖች ከቤተ እምነቱ እየወጡ ያሉበትን ብዛት ስንመለከት ታሪካዊ ወቅት ላይ እየኖርን ነው ያሰኛል:: ለዚህ ሁሉ ታላቅ ድል ዶ/ር ተስፋዬ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳሉ:: በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ በእርሳቸው ልክ በክርስቶስና በትምህርተ ሥላሴ ላይ የተቃጡ የሐሰት ትምህርቶችን የተፋለመና ያንኮታኮተ ሰው የለም ቢባል ማጋነን አይሆንም:: ስለ በዛላቸው ጸጋ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን:: ስለ እርሳቸውና አብረዋቸው ለሚያገለግሉት ወገኖች በሙሉ በተለይም በዚህ ሰሞን አጥብቀን እንጸልይ::

✝️ሼር በማድረግ ለብዙዎች እናድርስ✝️

#✍️Daniel_Ewnetlehulu

13/12/2025

spritual song worship

25/06/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Muhaammed Sulxaan, Tamasgen Hora Mul'ataa

 !========================= #1ኛ= የማንኛውም መ/ር ቅጥር ከሠርትፍኬት እስከ 2ኛ ዲግሪ የሚፈፀመው በወረዳ ደረጃ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡ በዚህ የቅጥር ማስታወ...
22/06/2025

!
=========================

#1ኛ= የማንኛውም መ/ር ቅጥር ከሠርትፍኬት እስከ 2ኛ ዲግሪ የሚፈፀመው በወረዳ ደረጃ በ5 ተከታታይ የስራ ቀናት ይሆናል፡፡ በዚህ የቅጥር ማስታወቂያ አዲስና ነባር መ/ራን ተወዳድረው ነበሩ መ/ር አሸንፎ መልቀቂያ ከሌላ ክልል በ1ወር ካቀረበ የያዘውን ደመወዝና ማዕረግ ሲያገኝ ፣ መልቀቂያው የክልል ውስጥ ከሆነ ግን የለቀቁበት ጊዜ 6ወር ከሆነ የነባር ደመወዝ ተጠቃሚ ሲሆን ይህ ካልሆነ በአዲስ ይቀጠራል፡፡

#2ኛ= የቅጥር ውጤት የሚይዘው ለቀለም ት/ት የጽሑፍ ፈተና 60% ፣ GPA 30% እና 10% የቃል ጥያቄ ሲሆን የሙያ ት/ት ከሆነ ደግሞ 30% የጽሑፍ ፣ 30% የተግባር ፣ 30% GPA እና 10% የቃል ሆኖ ለተግባር ምቹ ሁኔታ ከሌለ 60% የጽሑፍ ፈተና ይሆናል፡፡ ለቃል ጥያቄ የሚቀርቡት ለቀለም ት/ት 50% በጽሑፍ ፈተና ሲያገኙና ለሙያ ት/ት ከጽሑፍና ከተግባር ፈተና 50% ውጤት ሲኖራቸው ነው፡፡

#3ኛ= ተጠባባቂ ከተፈተኑት ውስጥ እስከ 10 በውጤት የተሻለውን በመምረጥ እስከ 6ወር መቅጠር ይቻላል፡፡

#4ኛ= አንድ መ/ር ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ቦታው ካልተገኘ ት/ቤቱ ለወረዳ ሪፖርት ያደረግና ወረዳው ለ10 ቀናት የመጀመሪያውን ጥሪ በድጋሚ 10 ቀናት በድምሩ ከት/ቤት እስከ ወረዳ ለ30ቀናት በጥሪ ካልተገኙ ይሰናበታል፡፡

#5ኛ= የመርሱ መልሶ ቅበላ የለቀቀበት ጊዜ ከዚህ በፊት 2ዓመት የነበረው በዚህ መመሪያ ግን ከ6ወር ባልበለጠ ሆኖ በጀትና ቦታ ሲኖር ወደ ስራ የሚመለስ ሲሆን የለቀቀበት ጊዜ አንድ ወር ከልሞላ ግን ማስረጀው አሳማኝ ከሆነ ወደ ስራ ይመለሳል፡፡

#6ኛ= የመ/ራን ፈቃድ በህመም ምክንያት ህክምና በሌላ ቦታ የሚስፈልገው መሆኑ ከተረጋገጠ 8ወር ሲሰጥ ከተሠጠው 8ወር ውስጥ 6ወር በሙሉ ደመወዝና 2ወር በግማሽ ደመወዝ ፣ ግን በሽታው HIV ከሆነ 12ወር ፈቃድ ይሰጥና ከ12ወር ፈቃድ ውስጥ 8ወር በሙሉ ደመወዝና 4ወር ግማሽ ደመወዝ ያገኛል፡፡ የወሊድ ፈቃድ ለባል 10 የስራ ቀናትና ለወለዷ 120 ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ ለሀዘንና ለጋብቻ 3ቀን ይሰጣል፡፡

#7ኛ= በልዩ ሁኔታ ለመርሱ ከነሙሉ ደመወዙ የሚሰጠው ፈቃድ:- ለፍ/ቤት ቀጠሮ ፣ ለህዝባዊ ምርጫ እና ለእናት መምህራን ከ1ዓመት በታች ህፃንን ለማሳከም ነው፡፡

#8ኛ= ጡሮታ ሲደርስ ለ3ወር ለጡሮታ ማስፈፀሚያ ሲሰጥ የነበረው ፈቃድ በዚህ መመሪያ ፈቃድ ሳይኖረው እስከ መጨረሻው ወርና ቀን ድረስ ይሰራል፡፡

#9ኛ= የቲዲ(TD) እና ቢዝነስ ቅጥር ሲፈፀም በአቻ የት/ት አይነቶች የተመረቁት መወዳደር ይችላሉ፡፡ሆኖም ግን ለTD ቢያንስ ከአቻ ት/ት ውስጥ 4 የTD ኮርሶችን የወሰዱ መሆን አለባቸው፡፡

#10ኛ= በቅጥር ወቅት የሚፈለገው የሠው ሀይል ከ1 እስከ 20 ሠው ከሆነ ለውድድር ከተመዘገቡት ውስጥ 50 ሠዎች ለጽሑፍ ፈተና የሚቀርቡ ሲሆን የሚፈለገው የሠው ሀይል ከ20 በለይ ከሆነ ግን ፣ 100 ሠው ለፈተና ይቀርባል፡፡ ከ50% በላይ ተወደደሪዎች ለፈተና የሚቀመጡ ከሆነ በሙያ ፈቃድ ውጤት 70% እና በላይ ከፍተኛ ውጤት ያመጡት ሲመረጡ ነገር ግን 70% በላይ በሙያ ፈቃድ ውጤት ካልተገኘ ግን በGPA ከ70% በታች ያለቸውን በመምረጥ ለፈተና እንዲቀመጡ ይደረጋል፡፡

Share, like, subscribe ያድርጉ!
23/04/2025

Share, like, subscribe ያድርጉ!

23/01/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Adugna Dayo, Naasir Gurmuu, Dula Lemma Dumesso, Alhamdulillah Alaa Kullihaal, Yohannis Waree, Tamaam B Lammessa, Gemechu Barsisa, Isaayaas Gammachuu, Ďåňi A. Firi, Abdinaan Hussen, Ruda Udesa, Abdii Ahimad, Berecha Merga, Esrael Esrael, Lencho Fanta Shibashi, Ware Assefa, Lager Land Laagere Land, Sina Nan, Geleta Teyo, Mgnot Alemu, Ayansa K Bulee, Galmaa Haroo, Kiya Fayera, Bosona T Bayisa, Gadisa Kitesa, Birhanu Abera, Adex Jon Man, Shanan Agalo Agalo, Megarsa Abdisa, Fiqaaduu Birhaanuu, Lalisa Cheneka, Galee Man Oroo Lijii, Tilahun Bariye, Gemechu Moti, Tepelo Kotola, Hirko BLove, Ifaa Gujii, Daba Tukuye, Dawit Alula, Jaarsoo dheengee diimaa, Ale Alemayehu, Tigist Ifaa, Samuel Daniel, Sanyii Eedin Mashina , Gaayoo Dankeera Waaqoo, Abdiiti Gindoo

02/01/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Nigus Kasu, Ashrafu Beker, Mana Kitaabaa Iluu, Mifta Mohammed, Saifu Niguse, Eyu Joshua Endalu, Ami Istar, Abebe Tilhun, Eba Fetena Etefa, Wandee Daggafaa Guddinaa, Fikadu Dhinaa, Nuradin Abduramaan, Ebisa Asefa, Dawwee Abbee, Adu Husen, Abdisa Hundera, Guutuu Kaa Morketa, Dagne Olana, Mela Bukure, Gech Tomoka, Ko Isan Rawwatee Teshoomaa, Sintayehu Alemayehu Tesema, Yone Nagasa, Hin Jiruu Hin Jiraatam, Efreem M Dhinsaa, Daniel Jabesa, Desalegn MIjena, Abbaas Jamaal Roobaa, Kiyyaa Khootee Guyyoo, Mangistu Tasfa, Ararsa Dekama Kilta, Kedija Siraj Bude, Sanyii Bariisoo, Midheksa DM Eebba, Shelema Gadisa, Fantaahuun Terrefa, Kusa Geleta Gutu, Alex Man Chuluke, Wako Roba, Adisu Negasa Ebsa, Kenasa Chewaka, Boonsuufaan Galoo Koo, Kayyoo Bantii, Sanyii Sisayii, Waktola Abraham, Amsii Kifilu, Waqtole Gannet, Galgish Mucaa Booranaa, Saadii Yakop, Sanyi T Bult

ታለቅ የምስጋና ፕሮግራም
25/12/2024

ታለቅ የምስጋና ፕሮግራም

Address

0913497326
Metu

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mettu university Christian student fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Mettu university Christian student fellowship:

Share