Gelgela Tv Worldwide

Gelgela Tv Worldwide ራዕያችን
የተለወጠን ትውልድ በየስፍራው ማየት ነው።
0911821303

25/08/2026

ቢገፋኝ ቢገፋኝ አልወድቅም
Zelalem Tefera Gelegela TV World በመስፋፋት መቀዳጀት አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። መዝሙር 18:36

የእግዚአብሔር እጅየእስራኤልም አምላክ እግዚአብሔር በሰጠው በሙሴ ሕግ ፈጣን ጸሐፊ ነበረ፤ የአምላኩም የእግዚአብሔር እጅ በእርሱ ላይ ነበረችና ንጉሡ የሻውን ሁሉ ሰጠውMacaafa Izraa 7...
24/08/2026

የእግዚአብሔር እጅ
የእስራኤልም አምላክ እግዚአብሔር በሰጠው በሙሴ ሕግ ፈጣን ጸሐፊ ነበረ፤ የአምላኩም የእግዚአብሔር እጅ በእርሱ ላይ ነበረችና ንጉሡ የሻውን ሁሉ ሰጠው
Macaafa Izraa 7:6
6 Baabilonii in dhufe; Izraan kun seera Musee isa Waaqayyo gooftichi Israa'el kenne, ba'eessa godhee beeka ture; irreen gargaarsa Waaqayyo isaa gooftichaa isaa wajjin waan jiruuf, wanta inni gaafate hundumaa mootichi in kenneef.

24/08/2026

የሚፀልይ ሰው ያሸንፋልv
Zelalem Tefera Gelegela TV World በመስፋፋት መቀዳጀት አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። መዝሙር 18:36

23/08/2026

Yesuus Gooftaa dha.ድንቅ አምልኮ Zelalem Tefera Gelegela TV World በመስፋፋት መቀዳጀት አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። መዝሙር 18:36

22/08/2026

አጥብቆ ጸሎት
በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።፤ Zelalem Tefera Gelegela TV World በመስፋፋት መቀዳጀት አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። መዝሙር 18:36

እናንት ጻድቃን በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፤ ቅዱስ ስሙንም አመስግኑ።መዝሙረ ዳዊት 97:12 (NASV)••••••••••Macaafa Faarfannaa 97:1212 qajeelota nana, Wa...
21/08/2026

እናንት ጻድቃን በእግዚአብሔር ደስ ይበላችሁ፤ ቅዱስ ስሙንም አመስግኑ።
መዝሙረ ዳዊት 97:12 (NASV)
••••••••••
Macaafa Faarfannaa 97:12
12 qajeelota nana, Waaqayyotti gammadaa, seenaa qulqullina isaatiifis galata isaaf galchaa

ከእግዚአብሔር እንስራ ከእግዚአብሔር ጋር አብረን የምንሠራ እንደ መሆናችን መጠን፣ የተቀበላችሁትን የእግዚአብሔርን ጸጋ ከንቱ እንዳታደርጉት ዐደራ እንላችኋለን።2 ቆሮንቶስ 6:1Egaa nuyi...
20/08/2026

ከእግዚአብሔር እንስራ
ከእግዚአብሔር ጋር አብረን የምንሠራ እንደ መሆናችን መጠን፣ የተቀበላችሁትን የእግዚአብሔርን ጸጋ ከንቱ እንዳታደርጉት ዐደራ እንላችኋለን።
2 ቆሮንቶስ 6:1
Egaa nuyi warri Waaqayyoo wajjin hojjennu, ayyaana Waaqayyoo akka waan waa'ee hin baafneetti akka hin fudhanne cimsinee isin in gorsina.
2 Gara Warra Qorontos 6:1

20/08/2026

ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ Zelalem Tefera Gelegela TV World በመስፋፋት መቀዳጀት አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። መዝሙር 18:36

19/08/2026

የማይገባ ነገር ላለማድረግ ተጠንቀቅድንቅ Zelalem Tefera Gelegela TV World በመስፋፋት መቀዳጀት አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም። መዝሙር 18:36

"መንፈስ ያለበትን ሰውእግዚአብሔርም ሙሴን አለው። መንፈስ ያለበትን ሰው የነዌን ልጅ ኢያሱን ወስደህ እጅህን በላዩ ጫንበት፤"በካህኑ በአልዓዛርና በማኅበሩ ሁሉ ፊት አቁመው፥ እነርሱም እያዩ ...
17/08/2026

"መንፈስ ያለበትን ሰው
እግዚአብሔርም ሙሴን አለው። መንፈስ ያለበትን ሰው የነዌን ልጅ ኢያሱን ወስደህ እጅህን በላዩ ጫንበት፤
"በካህኑ በአልዓዛርና በማኅበሩ ሁሉ ፊት አቁመው፥ እነርሱም እያዩ እዘዘው።"
እስራኤልም ልጆች ማኅበር ሁሉ እንዲታዘዙት ከክብርህ አኑርበት።"
ኦሪት ዘኍልቍ 27:18-20
"Nama hafuura qabu."
Waaqayyo Museedhaan, "Iyaasuu ilma Nanawwee nama hafuura qabu fudhadhuutii harka kee isa irra kaa'i;
"Luba Alaazaar fi waldaa hundumaa duratti isa kaa'anii, utuu ilaalanii isa ajajan."
Waldaan ilmaan Israa'el hundinuu akka isaaf ajajamaniif ulfina keessan jalaa isa kaa'aa."
Lakkoofsa Toora 27:18-20

Address

Mek'i

Telephone

+251937106340

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gelgela Tv Worldwide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Gelgela Tv Worldwide:

Shortcuts

Share

Category