FBI church miracle YOUTH.

FBI church miracle YOUTH. እናንተ የምደር ጨው ናችሁ፣ እናንተ የአለም ብርሀን ናችሁ።

መዝሙር 45¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹ ልቤ መልካም ነገርን አፈለቀ፥ እኔ ሥራዬን ለንጉሥ እነግራለሁ፤ አንደበቴ እንደ ፈጣን ጸሓፊ ብርዕ ነው።² ውበትህ ከሰው ልጆች ይልቅ ያምራል፤ ሞገስ በከንፈሮችህ...
06/07/2026

መዝሙር 45
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ልቤ መልካም ነገርን አፈለቀ፥ እኔ ሥራዬን ለንጉሥ እነግራለሁ፤ አንደበቴ እንደ ፈጣን ጸሓፊ ብርዕ ነው።
² ውበትህ ከሰው ልጆች ይልቅ ያምራል፤ ሞገስ በከንፈሮችህ ፈሰሰ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ለዘላለም ባረከህ።

Tomorrow Tomorrow 👇👇👇👇👇👇👇👇👇ሰላም እንዴት ናችሁ ወጣቶች የጌታ ፀጋ እና ሰላም በያላችሁበት ይሁን እንግዲህ በፊታችን ባለው ቅዳሜ ግንቦት 22 ከ 9:00 ጀምሮ ከ20 ዓመት በላ...
29/05/2026

Tomorrow Tomorrow
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሰላም እንዴት ናችሁ ወጣቶች የጌታ ፀጋ እና ሰላም በያላችሁበት ይሁን እንግዲህ በፊታችን ባለው ቅዳሜ ግንቦት 22 ከ 9:00 ጀምሮ ከ20 ዓመት በላይ ለሆኑ ላለገቡ ወጣቶች የተዘጋጀ ልዩ የፀሎትና የስልጠና ፕሮግራም ከዶ/ር ያሬድ ጋር ስለተዘጋጀ መምጣት የምትችሉ ሁላችሁ እንድትመጡ ከወዲሁ በጌታ ፍቅር ጋብዘናቹሀል🙏

“የእስራኤል ቅዱስ፥ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ በመመለስና በማረፍ ትድናላችሁ፤ በጸጥታና በመታመን ኃይል ይሆንላችኋል፤ እናንተም እንቢ አላችሁ፥”  — ኢሳይያስ 30፥15
10/01/2026

“የእስራኤል ቅዱስ፥ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ በመመለስና በማረፍ ትድናላችሁ፤ በጸጥታና በመታመን ኃይል ይሆንላችኋል፤ እናንተም እንቢ አላችሁ፥”
— ኢሳይያስ 30፥15

Address

Mekanisa Branch
Laftu

Opening Hours

10:00 - 12:00

Telephone

+251921026185

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when FBI church miracle YOUTH. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share