ኮንሶ አዲስ ከተማ መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን - Konso Addis Ketema Mekane Yesus Congregation

  • Home
  • Ethiopia
  • Konso
  • ኮንሶ አዲስ ከተማ መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን - Konso Addis Ketema Mekane Yesus Congregation

ኮንሶ አዲስ ከተማ መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን - Konso Addis Ketema Mekane Yesus Congregation ይህ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነ ኢየሱስ ኮንሶ አዲስ ከተማ ማህበረ ምዕመናን ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ነው

18/08/2026

የመንፈስ ቅዱስ ማንነት እና ስራው ክፍል-10 (ማጠቃለያ)

18/08/2026

የመንፈስ ቅዱስ ማንነት እና ስራው ክፍል-10 (ማጠቃለያ) ቀጥታ ስርጭት

18/08/2026

የመንፈስ ቅዱስ ማንነት እና ስራው ክፍል-10(ማጠቃለያ) ቀጥታ ስርጭት

16/08/2026
እረኛዬ የአምልኮ ምሽት03-12-2018
12/08/2026

እረኛዬ የአምልኮ ምሽት
03-12-2018

11/08/2026

የመንፈስ ቅዱስ ማንነት እና ስራው ክፍል-9 ቀጥታ ስርጭት

‎“ኢየሱስም፦ ፍጹም ልትሆን ብትወድ፥ ሂድና ያለህን ሸጠህ ለድሆች ስጥ፥ መዝገብም በሰማያት ታገኛለህ፥ መጥተህም ተከተለኝ አለው።”‎  — ማቴዎስ 19፥21‎‎👉 የሚዲያችን ተከታታዮች የክርስቶ...
09/08/2026

‎“ኢየሱስም፦ ፍጹም ልትሆን ብትወድ፥ ሂድና ያለህን ሸጠህ ለድሆች ስጥ፥ መዝገብም በሰማያት ታገኛለህ፥ መጥተህም ተከተለኝ አለው።”
‎ — ማቴዎስ 19፥21

‎👉 የሚዲያችን ተከታታዮች የክርስቶስ ኢየሱስ ፀጋና
‎ሰላም ይብዛላችሁ!

‎በቀን 3/12/2018 ዓ/ም በኮንሶ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በአዲስ ከተማ ማህበረ ምዕመናን የእሁድ ጠዋት ከ12:00 ጀምሮ የህጻናት የእሁድ ት/ቤት ትምህርት እና መደበኛ የአምልኮ ፕሮግራሞች በእግዚአብሔር ሃይል ተካሂደዋል። በዕለቱ የቅዱስ ጋብቻ ስነ-ስርዓታቸውን ለፈፀሙት አቶ ኩሴ አርካሌ እና ወ/ሪት አበራሽ አየለ እግዚአብሔር የትዳር ዘመናቸውን ይባርክ።

‎በዕለቱ የተነበቡ የመልዕክት ክፍሎች፤
‎የመልዕክት ክፍል
‎✓ ኤርሚያስ 23÷21-32
‎✓ 1 ዮሐንስ 1÷5-10

‎የወንጌል ክፍል
‎✓ ማቴዎስ 19÷16-22

‎ከማ/ም የአምልኮ ቡድን እንዲሁም ከይዲድያ ኳየሮች ጋር ጌታን በዝማሬ ከፍ አድርገን አምልከናል።
‎"በፍጹም ልብ እግዚአብሔርን መከተል'' በሚል ርዕስ ማቴ 19፡16-22 ያለውን የእግዚአብሔር ቃል መነሻ በማድረግ ቄስ ገልገሎ ገቢኖ ሰብከዋል።

‎ማቴዎስ 19÷16-22
‎¹⁶ እነሆም፥ አንድ ሰው ቀርቦ፦ መምህር ሆይ፥ የዘላለምን ሕይወት እንዳገኝ ምን መልካም ነገር ላድርግ? አለው።
‎¹⁷ እርሱም፦ ስለ መልካም ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? መልካም የሆነ አንድ ነው፤ ወደ ሕይወት መግባት ብትወድ ግን ትእዛዛትን ጠብቅ አለው።
‎¹⁸ እርሱም፦ የትኞችን? አለው። ኢየሱስም፦ አትግደል፥ አታመንዝር፥ አትስረቅ፥ በሐሰት አትመስክር፥
‎¹⁹ አባትህንና እናትህን አክብር፥ ባልንጀራህንም እንደ ራስህ ውደድ አለው።
‎²⁰ ጐበዙም፦ ይህንማ ሁሉ ከሕፃንነቴ ጀምሬ ጠብቄአለሁ፥ ደግሞስ የሚጐድለኝ ምንድር ነው? አለው።
‎²¹ ኢየሱስም፦ ፍጹም ልትሆን ብትወድ፥ ሂድና ያለህን ሸጠህ ለድሆች ስጥ፥ መዝገብም በሰማያት ታገኛለህ፥ መጥተህም ተከተለኝ አለው።
‎²² ጐበዙም ይህን ቃል በሰማ ጊዜ ብዙ ንብረት ነበረውና እያዘነ ሄደ።

‎እግ/ር በክርስትና ህይወት ውስጥ የማይፈልገው ነገሮች:-
‎1. ምድራዊ ማንነት ( ገንዘብ ፣ እውቀት ፣ ዝና) በእግ/ር ፊት ዋጋ የለውም፡፡ (ሉቃ18: 18)
‎✓ እግ/ር ከእኛ ክርስትያኖች የሚፈልጠው የእኛ ገንዘብ ፣ እውቀት ፣ ዝና ሳይሆን ለእግ/ር የተሰበረ ልባችንን ነዉ።
‎✓ ለልግስና ህይወት ያልተሰጠን ልብ እግ/ር አይፈልግም።
‎✓ ስለዚህ እኛ ክርስትያኖች እግ/ርን ስንከተል በልግስና የተሞ ህይወት ልኖርም ይገባል።
‎✓
‎2. ንፁህ ያልሆነ ልብ በእግ/ር ፊት ዋጋ የለውም፡፡
‎✓ እኛ ክርስትያኖች መልካም የሆነ ልብ፤ የሚስከኖች የምራራ ልብ፤ ወዳጁን ብቻ ሳይሆን ጠላቶቹንም የሚወድ ልብ ልኖረን ይገባል። (ኤርሚያስ 29:3)

‎ማጠቃለያ
‎✓ ክርስትና የተቀደሰ ልብ ይፋልጋል:: (ምሳሌ 11፡1)
‎✓ ክርስትና ፀንቶ መከተልን ይፈልጋል።
‎✓ ክርስትና ንፁህ ልብ ይፈልጋል።
‎✓ ክርስትና የተሰበር ማንነት ይፈልጋል።

‎ለቄስ ገልገሎ ገቢኖ ጌታ ፀጋውን ያብዛለት።

‎👉 ቅዱሳን የማህበሩን የወንጌል ስራ በአብሮ ሠራተኝነት በገንዘብ መደገፍ የምትፈልጉ የማህበሩ የንግድ ባንክ አካዎንት በሆነው 1000056436662 ላይ ጌታ በውስጣችሁ ያስቀመጠውን ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ!

‎👉 መልዕክቱ ለሌሎች እንድደርስ ሼር በማድረግ ያገልግሉ።

‎የማህበራችንን አገልግሎቶች በሚከተሉት የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች መከታተል ትችላላችሁ፤

‎✅Facebook: https://bit.ly/AddisFacebook
‎✅Telegram: https://bit.ly/AddisTelegram
‎✅YouTube: https://bit.ly/AddisTube
‎✅TelegramYouth:https://t.me/Adisketemayouth
‎✅አድራሻ/ካርታ: https://bit.ly/KAKMYLocation

08/08/2026

#እረኛዬ
እሁድ ነሀሴ 3 ከ9:00 ጀምሮ በኮንሶ አዲስ ከተማ መካነ ኢየሱስ

08/08/2026
08/08/2026

#እረኛዬ
እሁድ ከ9:00 ጀምሮ በኮንሶ አዲስ ከተማ መካነ ኢየሱስ

Address

Konso

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኮንሶ አዲስ ከተማ መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን - Konso Addis Ketema Mekane Yesus Congregation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share