Kombolcha Mekane Yesus Congregation Offical

Kombolcha Mekane Yesus Congregation Offical Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kombolcha Mekane Yesus Congregation Offical, Religious organisation, South Wollo Kombolcha, Kombolcha.

ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍራንስ በኮምቦልቻ መካነ ኢየሱስ ማ/ም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።አይቀርም አይቀርም አይቀርም🙏🙏
05/07/2023

ታላቅ መንፈሳዊ ኮንፍራንስ በኮምቦልቻ መካነ ኢየሱስ ማ/ም ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።አይቀርም አይቀርም አይቀርም🙏🙏

🙏የማቴዎስ ወንጌል 12-43🙏43 ርኩስ መንፈስ ግን ከሰው በወጣ ጊዜ፥ ዕረፍት እየፈለገ ውኃ በሌለበት ቦታ ያልፋል፥ አያገኝምም።
23/06/2023

🙏የማቴዎስ ወንጌል 12-43🙏

43 ርኩስ መንፈስ ግን ከሰው በወጣ ጊዜ፥ ዕረፍት እየፈለገ ውኃ በሌለበት ቦታ ያልፋል፥ አያገኝምም።

22/06/2023

🙏1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4-5🙏
እነርሱ ከዓለም ናቸው፤ ስለዚህ ከዓለም የሆነውን ይናገራሉ ዓለሙም ይሰማቸዋል።

22/06/2023

🙏1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4-4🙏
ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።

🙏ትንቢተ ኤርምያስ 28-3🙏የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ከዚህች ስፍራ ወደ ባቢሎን የወሰዳትን የእግዚአብሔርን ቤት ዕቃ ሁሉ በሁለት ዓመት ውስጥ ወደዚህች ስፍራ እመልሳታለሁ
22/06/2023

🙏ትንቢተ ኤርምያስ 28-3🙏
የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር ከዚህች ስፍራ ወደ ባቢሎን የወሰዳትን የእግዚአብሔርን ቤት ዕቃ ሁሉ በሁለት ዓመት ውስጥ ወደዚህች ስፍራ እመልሳታለሁ

🙏ትንቢተ ኤርምያስ 28-2🙏የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ይናገራል። የባቢሎንን ንጉሥ ቀንበር ሰብሬአለሁ።
22/06/2023

🙏ትንቢተ ኤርምያስ 28-2🙏
የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ይናገራል። የባቢሎንን ንጉሥ ቀንበር ሰብሬአለሁ።

Conference Program  part Two🙏🙏https://t.me/kmc1235 Telegram Channel join us !!!!!!!!
16/05/2023

Conference Program part Two🙏🙏
https://t.me/kmc1235 Telegram Channel join us !!!!!!!!

በኮምቦልቻ መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን conference part one ❤️❤️ጌታ ድንቅ ጊዜን ሰጠን ጌታ ይባረክ
14/05/2023

በኮምቦልቻ መካነ ኢየሱስ ማህበረ ምዕመናን
conference part one ❤️❤️
ጌታ ድንቅ ጊዜን ሰጠን ጌታ ይባረክ

እሁድ ነገ 4:00 am (ጠዋት) ጀምሮ ኮምቦልቻ የሌላችሁ እና በተለያየ ምክንያት መገኘት ለማትችሉ ወንድሞች እና እህቶች በዚህ link https://t.me/kmc1235?livestream=0c...
13/05/2023

እሁድ ነገ 4:00 am (ጠዋት) ጀምሮ
ኮምቦልቻ የሌላችሁ እና በተለያየ ምክንያት መገኘት ለማትችሉ ወንድሞች እና እህቶች
በዚህ link
https://t.me/kmc1235?livestream=0c109e379f5a5f927a
በመግባት እኛ ጋር የጌታን ፀጋ እንድትካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
አገልጋዮች
> ፓ/ር መሳይ አለማየሁ
> ፓ/ር ጥላሁን በቀለ
> ፓ/ር ዘማሪ ሸዋዬ ዳምጤ
> ዘማሪ አንደበት መርሻ እና
የቤተክርስቲያን ዘማሪዎች ጋር ጌታ ድንቅ ጊዜ ይሰጠናል ተባረኩ

Telgeram Channel Join https://t.me/kmc1235

12/05/2023

በማንኛዉም በሽታ ይሁን ደዌ የታመሙ ይፈወሳሉ: በጨለማ ላሉ ወደ ብርሀን መምጣት ይሆንላችኋል።ቀንበር ይሰበራል ኢየሱስ ከፍ ይላል...ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
https://t.me/kmc1235 official telegram channel link

በሰላም ገብተዋል🥰🥰🥰
12/05/2023

በሰላም ገብተዋል🥰🥰🥰

በማንኛዉም በሽታ ይሁን ደዌ የታመሙ  ይፈወሳሉ: በጨለማ ላሉ ወደ ብርሀን መምጣት ይሆንላችኋል።ቀንበር ይሰበራል ኢየሱስ ከፍ ይላል...ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ከዛሬ ጀምሮ 10:00 ቅዳሜ እና ...
12/05/2023

በማንኛዉም በሽታ ይሁን ደዌ የታመሙ ይፈወሳሉ: በጨለማ ላሉ ወደ ብርሀን መምጣት ይሆንላችኋል።ቀንበር ይሰበራል ኢየሱስ ከፍ ይላል...ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ከዛሬ ጀምሮ 10:00 ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን ጌታ ድንቅ ጊዜ ይሰጠናል ማንም እንዳይቀር ተባረኩ

Address

South Wollo Kombolcha
Kombolcha

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kombolcha Mekane Yesus Congregation Offical posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share