ጂንካ መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን Jinka Mekane Yesus Congregation

  • Home
  • Ethiopia
  • Jinka
  • ጂንካ መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን Jinka Mekane Yesus Congregation

ጂንካ መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን  Jinka Mekane Yesus Congregation ይህ የኢ/ወ/ቤ/ክ/መ/ኢ/ደ/ም/ሲ/ጂ/ሰ/የጂንካ ማ/ምዕመናን ይፋዊ ገፅ ነው።

29/07/2026
"የመሥዋዕቱን በግ እግዚአብሔር ያዘጋጃል  ..."             ******ዘፍ 22.8 *****በጂንካ መካነ ኢየሱስ ቤ/ክ በቲዮሎጂ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ አካላት ቤ/ክ የማበረታቻና የ...
19/07/2026

"የመሥዋዕቱን በግ እግዚአብሔር ያዘጋጃል ..."
******ዘፍ 22.8 *****
በጂንካ መካነ ኢየሱስ ቤ/ክ በቲዮሎጂ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ አካላት ቤ/ክ የማበረታቻና የምስጋና መርሃ ግብር ተዘጋጀ።

በመርሃ ግብሩ ቤ/ክ ወ/ም ሞገስ አየለ፣ ወ/ም ኤልያስ ኩርሻሌ፣ እህት አበዛሽ ቲዳ እና ወ/ም አይትሞ አሻግሬ ስለ ተማሩት መንፈሳዊ ትምህርት አድናቆት ሰጥተዋል።

ተመራቂዎቹ በቀጣይ በቤተ ክርስቲያን የተለያዩ አገልግሎቶች የሚያግዛቸው ዕውቀት እንደጨበጡ የገለፁት የቤተ ክርስቲያን ሰብሳቢ መ/ር አብርሃም አዲሱ በቀጣይ ለቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እጅግ እንደሚያስፈልጉ ተናግረዋል ።

በመርሃ ግብሩ ማጠቃልያም ለእያንዳንዳቸው የመጽሐፍ ቅዱስ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

ጽድቅና ርኅራኄ ሆሴዕ 14.1-9 (ብሉይ ኪዳን)ሮሜ 2.1-13 (አዲስ ኪዳን )ማር 9. 42-50 (መልዕክት)
19/07/2026

ጽድቅና ርኅራኄ
ሆሴዕ 14.1-9 (ብሉይ ኪዳን)
ሮሜ 2.1-13 (አዲስ ኪዳን )
ማር 9. 42-50 (መልዕክት)

ዕሁድ-የኅብረታችን ቀን
18/07/2026

ዕሁድ-የኅብረታችን ቀን

ሐምሌ 5/2018 ዓምስለ ቤተ ክርስቲያን አንድነት/ ሰማያዊ ቤተሰብ መሳ 21:1-3, 15 (ብሉይ ኪዳን )1ቆሮ 12:4-6,12-27 (መልዕክት )ማር 3:31-35 (ወንጌል )
12/07/2026

ሐምሌ 5/2018 ዓም
ስለ ቤተ ክርስቲያን አንድነት/ ሰማያዊ ቤተሰብ

መሳ 21:1-3, 15 (ብሉይ ኪዳን )
1ቆሮ 12:4-6,12-27 (መልዕክት )
ማር 3:31-35 (ወንጌል )

09/07/2026

ነገ ዓርብ ፈጽሞ አይቀርም!

Address

Jinka
Jinka

Telephone

+251949484336

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጂንካ መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን Jinka Mekane Yesus Congregation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to ጂንካ መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን Jinka Mekane Yesus Congregation:

Shortcuts

Share