Jimma Zone Muslim Youth Council

Jimma Zone Muslim Youth Council Fuulli Odeeffannoo kun Dargaggoota Muslimaa Godina Jimmaa bakka tokkotti kan walitti hidhuu dha.

25/08/2026
24/08/2026

- የክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል (EMYC) ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሦስት (3) ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቃትና ተገቢ የሥራ ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።

ስለ የሥራ መደቦቹ፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ መስፈርቶች፣ የማመልከቻ ሂደት እና የመጨረሻ ቀን የተሟላ መረጃ ለማግኘት የEMYC ቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ፦

👉 https://t.me/emyc66

14/08/2026
14/08/2026
14/08/2026
ወዳጄ! ቢረዝምም መንገዳችን ግልፅ ይሆን ዘንድ፣ ቢዘገይም ምርጫችን ሰላም ይኖረው ዘንድ እመኛለሁ። ህይወት መዕና ሲኖረው ደስ ይላል። በማያበስሉ የጊዜ ልምምዶች ውስጥ ቆይቶ አመድ አፋሽ መሆ...
14/08/2026

ወዳጄ! ቢረዝምም መንገዳችን ግልፅ ይሆን ዘንድ፣ ቢዘገይም ምርጫችን ሰላም ይኖረው ዘንድ እመኛለሁ።
ህይወት መዕና ሲኖረው ደስ ይላል። በማያበስሉ የጊዜ ልምምዶች ውስጥ ቆይቶ አመድ አፋሽ መሆን እንዴት ያስጠላል?! … ትርጉም የሚኖረው ህይወት ግን ምንድን ነው? … አንድም ለአላህ የተሰጠ፣ ሁለትም ለቤተሰብና ለወዳጅ የተኖረ አይደል?! … በእነዚህ ውስጥ ነው ሩህ የምትጠግበው።
ከዚያ በኋላ ሩህ አካልን ቢለይም ግድ የለንም። አላህ ሆይ! ለዚህ ሳንበቃ ወደ ቀብር አታስጠጋን🤲

ትላንት የነበረችንን ትንሽ ኢማን ስንናፍቅ ነው፣ ካንተ ብዙ መራቃችንን ያወቅነው፤ ያ ወዱድ!

ኢላሂ፣ ወደ ደጅህ ያማረ የሆነ መመለስን መልሰን፤ አላሁመ አሚን!

ዕለቱ ጁሙዓ ነው
ማድመቂያው ሰለዋት ነው!
✨ ሰሉ አለ ነቢይ !!!!

اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد 🤲✨
صلى الله عليه وسلم 🌹🤲
صلى الله عليه وسلم 🌹🤲
صلى الله عليه وسلم 🌹🤲

13/08/2026

1,000,000 ብር ኢ- ሙራበሃ!
Qarshii 1,000,000 E -Muraabahaa!

✅ከወለድ ሳይነካኩ
✅የሰው ፊት ሳያዩ
✅ማስያዣ ሳይጠየቁ

ለተለያዩ ሸቀጦች እንዲሁም ግብዓቶች ግዢ የሚውል እስከ 1,000,000 ብር የሚደርስ
ኢ-ሙራበሃ ፋይናንሲንግ ከሃላል ፔይ !

አሁኑኑ ሃላል ፔይ መተግበሪያውን
📲 ከApp Store/Play Store https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hijb.halalpay ያውርዱ ወይም የሚቀርቦትን የሂጅራ ባንክ ቅርንጫፍ ይጎብኙ!

ሂጅራ ባንክ
ጉዞ ወደ ብሩህ ተስፋ!

✅Dhalaan osoo wal hin tuqin
✅Ija namaatiin osoo wal hin argin✅Qabsiisa tokko osoo hin gaafatamin hamma qarshii 1,000,000tti

Bittaa fi gurgurtaa garagaraatiif kan oolu hamma qarshii 1,000,000 faayinaansiingii Halaal peey e-muraabahaa irraa!

📲 Appilikeeshinii Halalpay App Store/Play store irraa ammuma https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hijb.halalpay buufadhaa ykn damee Baankii Hijraa dhiyoo keessan jiru daaw'adhaa

Baankii Hijraa
Imala gara egeree ifaa!


12/08/2026

Address

Jimma

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jimma Zone Muslim Youth Council posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share