የጃማ ደጎሎ ከተማ አሽአሪያናማቱሪዲያ ዐቂዳ ተከታይ ታዳጊወች ye jamma degollo asheariyamaturidiya

  • Home
  • Ethiopia
  • Jamma
  • የጃማ ደጎሎ ከተማ አሽአሪያናማቱሪዲያ ዐቂዳ ተከታይ ታዳጊወች ye jamma degollo asheariyamaturidiya

የጃማ ደጎሎ ከተማ አሽአሪያናማቱሪዲያ ዐቂዳ ተከታይ ታዳጊወች ye jamma degollo asheariyamaturidiya الله موجود بلا مكان
Allahu mewjudun bilamekan
አላህ ያለ ቦታ ያለነው

ጃማ ደጎሎ  በዛሬው እለት የዱዐ ፕሮግራም በ ጡባ መስጂድ ተካሒዳል ቀን 14/3/2018
23/11/2025

ጃማ ደጎሎ በዛሬው እለት የዱዐ ፕሮግራም በ ጡባ መስጂድ ተካሒዳል ቀን 14/3/2018

ዛሬ ቀን 6/3/2018 የጃማ ደጎሎ አህሉሱና ወልጀመዐ ሱፍያወች ከየቀበሌወች በመወጣጣት አሁን ባለውና አጠቃላይ ዲናውይ ምክክርን በመክርቤት አዳራሽ በመሰባሰብ አጠቃላይ ስለዲናችን ምክክር አ...
15/11/2025

ዛሬ ቀን 6/3/2018 የጃማ ደጎሎ አህሉሱና ወልጀመዐ ሱፍያወች ከየቀበሌወች በመወጣጣት አሁን ባለውና አጠቃላይ ዲናውይ ምክክርን በመክርቤት አዳራሽ በመሰባሰብ አጠቃላይ ስለዲናችን ምክክር አድርገዋል ከዛም መካከል ጠንካረው ሲለፉ ለነበሩ እደማበረታቻ ይሆን ዘንድ ታላቁን ቁረአን የጃማ ሱፍያ አህሉሱናው መጅሊስ ሽልማት አድርጎላቸዋል

27/10/2025

ሰከረተል ሞት😭

ሐሪማ ቲቪ በዛሬው ዕለት በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ቤት በተደረገው የዱዐ ፕሮግራም ላይ የሙፈሲሩ ታላቁ ሸይኽ ዑመር ኢማም ያደረጉትን ንግግር ቆርጦ አስቀርቷል ።  ለምን ? ለምን ?...
26/10/2025

ሐሪማ ቲቪ በዛሬው ዕለት በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ቤት በተደረገው የዱዐ ፕሮግራም ላይ የሙፈሲሩ ታላቁ ሸይኽ ዑመር ኢማም ያደረጉትን ንግግር ቆርጦ አስቀርቷል ። ለምን ? ለምን ? ለምን?

ሙፍቲ ለዲን ብለው ብዙ ተሰቃይተዋል ለሙፍቲ ማንኛውንም ሶደቃ ማድረግ ይቻላል ሙፍቲን በማጣቱ ያልተሰማው ሌላ በምንም አይሰማው በማለትነና ሌሎች መልካም ስራወችን በማመላከት ንግግር አድርገዋል
21/10/2025

ሙፍቲ ለዲን ብለው ብዙ ተሰቃይተዋል ለሙፍቲ ማንኛውንም ሶደቃ ማድረግ ይቻላል ሙፍቲን በማጣቱ ያልተሰማው ሌላ በምንም አይሰማው በማለትነና ሌሎች መልካም ስራወችን በማመላከት ንግግር አድርገዋል

እኛ የአላህ ነን ወደአላህም ተመላሾች ነን ዛሬ ጃማ ደጎሎ ሙስሊሞች በጡባ መስጂድ በመገኘት የሶላተል غኢብ እና የያሲን ቂረአትም ላባታችን ሙፍቲ ተደረጋል ሙፍቲ ማለት ለኛ ትልቅ መሻይኻችን ...
20/10/2025

እኛ የአላህ ነን ወደአላህም ተመላሾች ነን ዛሬ ጃማ ደጎሎ ሙስሊሞች በጡባ መስጂድ በመገኘት የሶላተል غኢብ እና የያሲን ቂረአትም ላባታችን ሙፍቲ ተደረጋል ሙፍቲ ማለት ለኛ ትልቅ መሻይኻችን ነበሩ ኢቶዮጽያ ትልቅ ሰው አጥታለች የሙፍቲ ህልፈት በጣም አዝነናል እሳቸውን በማጣታችን በማለት ተገልፃል ቪዲዩ በቲክቶክ አካውንት ይጠብቁን 😭

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን።እኛ ለአላህ ወደ አላህም ተመላሾች ነን። ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ወደ አኺራ መሻገራቸው ተሰምቷል። አላህ በእዝነቱ ያስባቸው። በጀነቱም ያኑራቸው። ለቤተሰቦቻ...
20/10/2025

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን።
እኛ ለአላህ ወደ አላህም ተመላሾች ነን።
ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ወደ አኺራ መሻገራቸው ተሰምቷል።
አላህ በእዝነቱ ያስባቸው። በጀነቱም ያኑራቸው። ለቤተሰቦቻቸውና ወዳጆቻቸው ሁሉ መጽናናትን ይስጣቸው።

Address

Jamma Degollo
Jamma

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የጃማ ደጎሎ ከተማ አሽአሪያናማቱሪዲያ ዐቂዳ ተከታይ ታዳጊወች ye jamma degollo asheariyamaturidiya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share