Urim Choir Hossana

Urim Choir Hossana Our mission is to spread God’s love

🎶 [Urim Choir Hossana] – Uplifting Spiritual Songs & Choir Music 🎶
Welcome to Urim Choir Hossana official, a sacred space filled with heavenly harmonies, powerful worship songs, and soul-stirring choir performances.

 #ማፅናናትህ...እህታችን ዘሪቱ ልዩ የመዝሙርና የምስክርነት ፕሮግራም የፊታችን ነሀሴ 10 አዘጋጅታለች...
16/07/2025

#ማፅናናትህ...
እህታችን ዘሪቱ ልዩ የመዝሙርና የምስክርነት ፕሮግራም የፊታችን ነሀሴ 10 አዘጋጅታለች...

በኡሪም ኳየር 20ኛ ዓመት ምሥረታ በዓል የተዘጋጀ ፕሮግራም! ሁላችሁም ተጋብዛችኋልሐምሌ 13/2017 ሙሉ ቀንሆሳዕና ጎፈር ሜዳ መካነ ኢየሱስ መ/ም አይቀርም
13/07/2025

በኡሪም ኳየር 20ኛ ዓመት ምሥረታ በዓል የተዘጋጀ ፕሮግራም! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ሐምሌ 13/2017 ሙሉ ቀን
ሆሳዕና ጎፈር ሜዳ መካነ ኢየሱስ መ/ም አይቀርም

የ2017 ዓ.ም መልካም ወጣት ማስጀመሪያ መርሃግብር በሩጫና በተለያዪ ፕሮገራም በደማቅ ስነስርዓት በዲላ ከተማ ተካሄደ።አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ፣ መጋቢ ፃዲቁ አብዱ (የኢትዮጵያ ወንጌላዉያን...
29/06/2025

የ2017 ዓ.ም መልካም ወጣት ማስጀመሪያ መርሃግብር በሩጫና በተለያዪ ፕሮገራም በደማቅ ስነስርዓት በዲላ ከተማ ተካሄደ።

አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ፣ መጋቢ ፃዲቁ አብዱ (የኢትዮጵያ ወንጌላዉያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት ፕሬዝዳንት) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት መክፈቻ በጌዴኦ ዞን ዲላ ከተማ ተካሂዷል።

አገልገዩ ዲላ ከተማ ሲደርሱ የጌዴኦ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዝናቡ ወልዴ (ዶ/ር) ጨምሮ የዞኑና የዲላ ከተማ ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች አቀባበል አድርገዉላቸዋል።

በዲላ ከተማ በድምቀት በተካሄደው የመልካም ወጣት ማስጀመሪያ ፕሮግራም በሩጫ ፕሮግራም የተጀመረ ሲሆን የ2017 መልካም ወጣት ❌ to ✅ በሚል ርዕስ ከሐምሌ ጀምሮ በ8 ዙሮች እንደሚካሄድ ተገልጿል።

June 29 ዮኒ ሊጠመቅ ነው !የፊታችን እሁድ በ ሜሪላንድ Gods glory international church ለሚደረገው ፕሮግራም ማኛው በሰላም ገብቶአል!  addres 11310 montgom...
28/06/2025

June 29 ዮኒ ሊጠመቅ ነው !
የፊታችን እሁድ በ ሜሪላንድ Gods glory international church ለሚደረገው ፕሮግራም ማኛው በሰላም ገብቶአል!
addres 11310 montgomery rd beltsville MDA 20705
#አይቀርም

"መንፈስ ቅዱስ ጥንታዊ ጴንጤ ቆስጣዊነትን ማስቀጠል " በሚል መሪ ቃል የጾም ጸሎት ኮንፈረንስ ተካሄደ።            በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች  ቤተክርስቲያን የደቡብ ምስራቅ አዲስ...
27/06/2025

"መንፈስ ቅዱስ ጥንታዊ ጴንጤ ቆስጣዊነትን ማስቀጠል " በሚል መሪ ቃል የጾም ጸሎት ኮንፈረንስ ተካሄደ።
በኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የደቡብ ምስራቅ አዲስ አበባና አካባቢው ክልል" መንፈስ ቅዱስ ጥንታዊ ጴንጤ ቆስጣዊነትን ማስቀጠል " በሚል መሪ ቃል የጾም ጸሎት ኮንፈረንስ ከሰኔ 16 እስከ 20/2017 ዓ.ም የተከናወነ ሲሆን ከክልሉ ከሚገኙ ከ98 አጥቢያዎች እና ከ20 አዳጊ ቤተክርስቲያናት የመጡ ከ230 በላይ የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች በ22 ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ተገኝተዋል።
የቤተ እምነቱ ም/ፕሬዝዳንት መጋቢ ለወየሁ ስንሻው ተገኝተው "ስለ መንፈስ ቅዱስ ንግግር አድርገዋል።
አምስቱ የጾም ጸሎት ቀናት ኮንፈረንሱ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት እስከ 9:30 ሰዓት ድረስ ሲካሄድ የተለያዩ የእግዚአብሔር ሰዎች ዶ/ር በቀለ በዳዳ ፣መጋቢ ተሾመ ዳምጤ፣መጋቢ ሽፈራው ፈይሳ፣መጋቢ ተስፋዬ ገዛህኝ
፣ነብይ ሰለሞን ከተማ እና ዘማሪዎች አገልግለዋል።
የክልሉ ፕሬዝዳንት የሆኑት መጋቢ ፋሲል ተክሉ የጾምም ጸሎቱ ኮንፈረንስ አላማ " የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴ እንደገና በቤተክርስቲያናችን እንዲነሳ እና ምድራችንም ለበረከት እንድትሆን ጸሎት አድርገናል ጌታ መልካም ጊዜ ሰጥቶናል ሲሉ ለዝግጅት ክፍላችን ገልጸዋል።

13/04/2025

Address

Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Urim Choir Hossana posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share