Debub Hossana Kale Hiwot Church

Debub Hossana Kale Hiwot Church ደቡብ ሆሳዕና ቃለ-ሕይወት ቤ/ክ

ቀን 01 የነበረን ግዜ               Follow usTiktok | Telegram | FacebookTiktok | Telegram | Facebook
20/08/2026

ቀን 01 የነበረን ግዜ

Follow us
Tiktok | Telegram | Facebook
Tiktok | Telegram | Facebook

19/08/2026

ለ4 ተከታታይ ቀናት የሚቆየው ስልጠና ነገ ሀሙስ ከሰዓት ይጀምራል !! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

Follow us
Tiktok | Telegram | Facebook
Tiktok | Telegram | Facebook

16/08/2026

የዘማሪት ታገሰች አማቾ መልዕክት
https://vt.tiktok.com/ZSVY7WeKF/

Please like repost and share

Follow us
Tiktok | Telegram | Facebook
Tiktok | Telegram | Faceboo

💥💥  5 ቀን ቀረው 💥💥  ነገረ ድነትና የመጨረሻው ዘመን የተሰኘው ልዩ የስልጠና ኮንፈረንስ 5 ቀን ብቻ ቀረው  ። እንደሚታወቀው ከነሀሴ 14-17 የሚደረግ ይሆናል ።              ...
15/08/2026

💥💥 5 ቀን ቀረው 💥💥

ነገረ ድነትና የመጨረሻው ዘመን የተሰኘው ልዩ የስልጠና ኮንፈረንስ 5 ቀን ብቻ ቀረው ። እንደሚታወቀው ከነሀሴ 14-17 የሚደረግ ይሆናል ።

Follow us
Tiktok | Telegram | Facebook
Tiktok | Telegram | Facebook

13/08/2026
11/08/2026

📣 ልዩ የስልጠናና የትምህርት ኮንፈራንስ 📣

የተወደዳችሁ ወንድሞችና እህቶች እንደምን ቆያችሁ በያላችሁበት የጌታ ፀጋና ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን

በአይነቱ ልዩ የሆነ የስልጠና ኮንፈረንስ "ነገረ ድነት እና የመጨረሻው ዘመን " በሚል ሀሳብ ለ 4 ተከታታይ ማለትም ከነሀሴ 14-17 የሚቆይ ስልጠና በደ/ሆ/ቃ ተዘጋጅቷል ። ስለሆነም ሁላችሁም በእነዚህ ቀናት በመገኘት ስለ ድነት ምንነት ፣ አስፈላጊነት፤ ስለ እምነት አቋም እንዲሁም ስለ መጨረሻው ዘመን እና በመሳሰሉ ሀሳቦች ዙሪያ ከተጋባዥ አገልጋዮች ጋር የስልጠና ግዜ ተዘጋጅቷል ። ስለሆነም በተጠቀሱት ቀናት በመምጣት የስልጠናው ተካፋይ ይሁኑ ።

ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

Follow us
Tiktok | Telegram | Facebook
Tiktok | Telegram | Facebook

07/08/2026

እየደረሰ ነው ከነሃሴ 14-17!! 🔥

ዛሬ ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች  ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ምሩቃን ጋር የነበረን ግዜ            Follow usTiktok | Telegram | FacebookTiktok | Telegram |...
31/07/2026

ዛሬ ከ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ምሩቃን ጋር የነበረን ግዜ

Follow us
Tiktok | Telegram | Facebook
Tiktok | Telegram | Facebook

ለ12ኛ ክፍል እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ልዩ መልዕክትውድ የቤተክርስቲያናችን 12ኛ ክፍል ተፈታኞች፣ የግልም ሆነ የመንግስት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንዲሁም የተመረቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ እሁ...
30/07/2026

ለ12ኛ ክፍል እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ልዩ መልዕክት
ውድ የቤተክርስቲያናችን 12ኛ ክፍል ተፈታኞች፣ የግልም ሆነ የመንግስት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንዲሁም የተመረቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ እሁድ በወጣቶች ፕሮግራም ላይ አስቀድመን ለማሳወቅ እንደሞከርነው ነገ ማለትም እለተ ሀርብ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በቤተክርስቲያናችን ስለንምፈልጋችሁ እንድትገኙ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን።

የወጣቶች አገልገሎት ህብረት


Address

Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Debub Hossana Kale Hiwot Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share