Wachemo university

Wachemo university wachemo university is the wonderful and very much interesting university for the any thing at education and discipline activities best and wonderful university

28/06/2021
28/06/2021

በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ
______________________________
ዉድ የዩኒቨርሲቲያችን አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ !
➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳➳
የሰላም አምባሳደር ወደ ሆነችዉ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በሰላም እስክትመጡልን ከምን ጊዜዉም በላይ ተዘጋጅተንና በሁለንተናዊ ዉድና ዋናዎቹ ተገልጋዮቻችን ለሆናችሁት ተማሪዎቻችን በምንሰጣቸዉ አገልግሎቶቻችን ተሰናድተን በጉጉት እየጠብቅናችሁ እንደሆነ እየገለፅን፡

በonline የተመዘገባችሁም ሆነ በተለያዩ ምክንያቶች ያልተመዘገባችሁም አዲስ ገቢ ተማሪዎቻችን ከዚህ በፊት በተጠቀሰው መሰረት ከሰኔ 29 እስከ 30/10/13 ዓ.ም በተመደባችሁበት ካምፓሶች በአካል ተገኘታችሁ እንድታሳውቁ እንገልፃለን።

በተጨማሪም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓሰ የተመደባችሁ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዋናዉ ግቢ መምጣት እንደማይጠበቅባችሁ እየገለፅን በቀጥታ ወደተመደባችሁበት ዱራሜ ካምፓስ በተጠቀሰዉ ቀን እንድትደርሱ እናስታዉቃለን ።

ምንጭ ፦
ዋ/ዩ/ሬጅስትራር እና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

02/12/2018
27/11/2018

Address

Around Through The Shashemane
Hossana

Telephone

+251931737827

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wachemo university posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Wachemo university:

Share