Wachemo University Fellowship

Wachemo University Fellowship SEEKING GOD

16/07/2026

ለፌሎዬ እዘረጋለው
Acc: 1000249716166

⏳ 1 ቀን ብቻ ቀረው!🔥 _ለፌሎዬ_እዘረጋለሁ! 🔥💥 ዘራችንን ለእግዚአብሔር ቤት፤ ፍሬያችንን ለትውልድ! 💥⏰ የመጨረሻዎቹ 24 ሰዓታት!ውድ የፌሎሺፓችን ተማሪዎች፣ ምሩቃን፤ የጌታ ሰላምና ጸጋ...
13/07/2026

⏳ 1 ቀን ብቻ ቀረው!
🔥 _ለፌሎዬ_እዘረጋለሁ! 🔥

💥 ዘራችንን ለእግዚአብሔር ቤት፤ ፍሬያችንን ለትውልድ! 💥

⏰ የመጨረሻዎቹ 24 ሰዓታት!

ውድ የፌሎሺፓችን ተማሪዎች፣ ምሩቃን፤ የጌታ ሰላምና ጸጋ በያላችሁበት ይብዛላችሁ።

ሰሞኑን በነበሩን ተከታታይ ቀናት፣ በካምፓሳችን ውስጥ ስላለው መጠነ ሰፊ የወንጌልና የደቀመዝሙርነት አገልግሎት ስንነጋገር ቆይተናል። በ13ቱ የአገልግሎት ዘርፎች አማካኝነት የሚከናወኑት ሥራዎች ምን ያህል ሰፊ እንደሆኑና ይህንን ትልቅ ሥራ ደግፎ የሚያስቀጥለው ሌላ ማንም ሳይሆን ራሱ ለአምላኩ ቤት የሚቀናው ተማሪ፣ ታማኝ ምሩቃን (Alumni) እና የአገልግሎቱ ወዳጆች ብቻ መሆናቸውን አይተናል።

ነገ ሰኞ ማለዳ ላይ፣ ሁላችንም በጉጉት የጠበቅነው የክረምት የሶሻል ሚዲያ የገቢ ማሰባሰቢያ (Summer Fundraising) ንቅናቄ በይፋ ይጀምራል!
ይህ በዘመቻ ስሜት የምናልፈው አይደለም። ይህ ፌሎሺፕ ላለፉት ዓመታት ለብዙዎቻችን መንፈሳዊ መጠለያ፣ የወንጌል እውነት የተማርንበትና ዛሬ ላይ ለደረስንበት ማንነት ትልቅ መሠረት የጣለልን ውድ ቤታችን ነው።

ነገ የሚጀምረው የበረከት ስጦታ የማሰባሰብ ስራ፣ የፊሎሺፑ አገልግሎት በትውልድ መካከል ሳይገታ እንዲቀጥል የምናደርግበት የእውነተኛ ፍቅራችን መግለጫ ነው።

እያንዳንዳችን የምናደርገው እውነተኛና ታማኝ አስተዋጽኦ የፌሎሺፓችን የአገልግሎት ሰረገላ በብርታት እንዲጓዝ ያደርጋል።ስለዚህ በታማኝነት እንዘረጋለን::

እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።”
— 2ኛ ቆሮ 9፥7

! 💟

👨‍🚀ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት💥GC 2018 & FELLOWSHIP WELLGO NIGHT 🙌 🔖እርስዎ  አስተያየት አሎት? 🖇ካልዎት እባክዎ ከታች በሚገኘው ሊንክ ይላኩልን ...
21/06/2026

👨‍🚀ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት
💥GC 2018 & FELLOWSHIP WELLGO NIGHT 🙌
🔖እርስዎ አስተያየት አሎት?
🖇ካልዎት እባክዎ ከታች በሚገኘው ሊንክ ይላኩልን ይደርሰናል!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📨

🌐
📣https://t.me/WcuEvaSU📣

18/05/2026


Worship Time

Wachemo University Fellowship

"አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማ፤ በእውነትህ ልመናዬን አድምጥ፥ በጽድቅህም መልስልኝ።"          መዝሙረ ዳዊት 143:1"Hear my prayer, O LORD, give ear to my supplica...
17/05/2026

"አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማ፤ በእውነትህ ልመናዬን አድምጥ፥ በጽድቅህም መልስልኝ።"

መዝሙረ ዳዊት 143:1

"Hear my prayer, O LORD, give ear to my supplications: in thy faithfulness answer me, and in thy righteousness."

Psalms 143:1

"Media Team-የማለዳ ስንቅ ክፍል"

ለ✝️✝️በዘላለማዊ ፍቅር ተወዳቹሃል✝️✝️

👨‍🚀ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት

Stay up to date with the latest news, events, and activities from the Wachemo University Christian Students Fellowship. Connect with us on social media:

🔵Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61559417842900&mibextid=QwDbR1
🔴Instagram: https://www.instagram.com/wcu_evasue?
igsh=ODg2NThzdHdwaWVm
⚫️TikTok: https://www.tiktok.com/?_t=8oApwWJnTj3&_r=1
🔴Youtube: https://youtube.com/?si=vEQZ8tog8B-
🔵Telegram: https://t.me/WcuEvaSU

16/05/2026


Day 1 Worshiptime

15/05/2026

እኛ ተዘጋጅተናል እናንተስ??

15/05/2026


ዛሬ እና ነገ አይቀርም
University Fellowship

Address

Hossana

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wachemo University Fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share