Hossana poly fellowship

Hossana poly fellowship to talk about Jesus Crist blood!

28/11/2025
ሁሉም የteam& mean leaders ናቸዉ 1.የምስራች ሙላቱ 2.መቅደስ  መለሰ 3.ማሙሽ 4.ጥጋቡ ማቴዎስ 5.ከበቡሽ ደምሴ 6.ሰብላ በቀለ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ
21/11/2025

ሁሉም የteam& mean leaders ናቸዉ 1.የምስራች ሙላቱ 2.መቅደስ መለሰ 3.ማሙሽ 4.ጥጋቡ ማቴዎስ 5.ከበቡሽ ደምሴ 6.ሰብላ በቀለ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ

20/11/2025

ማሳሰቢያ
አዲስ የተመርቃቺው ተማሪዎች photo inbox አርጉልን ተባረኩ

እንኳን ጌታ ረዳሽ የህብረታቺን አገልጋይ በመሪነት ስታገለግል ነበር እግዚአብሔር መልሶ ያገልግልሽ ተባረክ congra ምስ 🙏🙏🙏😍😍🤩🤩
20/11/2025

እንኳን ጌታ ረዳሽ የህብረታቺን አገልጋይ በመሪነት ስታገለግል ነበር እግዚአብሔር መልሶ ያገልግልሽ ተባረክ congra ምስ 🙏🙏🙏😍😍🤩🤩

በትጋት ሳይታክት ሙሉ ጊዜን በመሪነት ሲያገለግል የነበርው የህብረታቺን አገልጋይ ውንድማችን ረድኤት ተመርቋል እንኳን ደስ አለህ እንወድሃለን እዳገለገልከው ያገልግልህ
18/11/2025

በትጋት ሳይታክት ሙሉ ጊዜን በመሪነት ሲያገለግል የነበርው የህብረታቺን አገልጋይ ውንድማችን ረድኤት ተመርቋል እንኳን ደስ አለህ እንወድሃለን እዳገለገልከው ያገልግልህ

በሆሳዕና ከተማ ህዝብና በእንግዶቿ ላይ ተደጋጋሚ በደል እና እንግልት እያበዙ ካሉ ድርጅቶች መካከል ዋነኛው ይሄ ዘመን ባስ ነው። በስህተት የተፈጠረ ሳይሆን በከባድ ንቀትና ቸልተኝነት የተፈጠ...
08/08/2025

በሆሳዕና ከተማ ህዝብና በእንግዶቿ ላይ ተደጋጋሚ በደል እና እንግልት እያበዙ ካሉ ድርጅቶች መካከል ዋነኛው ይሄ ዘመን ባስ ነው። በስህተት የተፈጠረ ሳይሆን በከባድ ንቀትና ቸልተኝነት የተፈጠረ በደል ነው። ከረዳቶቹ ንቀት እስከ ስልክ oprater ድረስ ለመንገደኛ ክብር የሌላቸው የብዙ ሰራተኞችን ስራ እና አገልጋዮችን አገልግሎት ያለሃፍረት አበላሽተው "አሁን ወደ ዋናው ሃሳብ እንመለስ በ4 ሰዓቱ ላርግልህ ነገ ይሁንልህ?" በማለት የሚያላግጡ ሰወች ናቸው ድርጅቱን የሞሉት።
ትኬት ስንቆርጥ እንደውላለን ብለው ስልካችንን ተቀብለው ነገር ግን ጠዋት ውጡ ብለው እንኳን ሳይደውሉ አልፈው ሄደው ከከተማ ከወጡ ኋላ "አለፍንህ እኮ አትደርስብንም በቃ" ምናምን ይላሉ ምን አልባት መንገድ ላይ በራሪ ሰው ጭነው ረዳቱና ሹፌሩ ሊጠቃቀሙ ነው። ህዝቡ ላይ ግን ያሾፋሉ።ሆሳዕና ከተማ ዘመን ባስ ሚጠቀም ሰው ቢያንስ አንድ ግዜ መኪናው ሳይደውል ጥሎት ሄዷል ወይንም መንገድ ላይ ተበላሽቶ ተንገላቷል ይሄ የሁላችንም ታሪክ ነው።
የከፋው ጥፋት ደሞ የደከሙና ሰርቪስ ያልተደረገላቸውን መኪኖች በመጠቀም በተደጋጋሚ በብልሽት ምክንያት በመቆም ይህንን ሰፊ ልብ ያለውን ህዝብ ትዕግስት ያለርህራሄ ይፈትኑታሉ። ህዝብስ አማራጭ እስኪያገኝ ይታገስ ነገር ግን ወደ ከተማው ሚመጡ እንግዶችን ከመጠን ባለፈ ንቀትና ድፍረት እየበደሉ አባከና ሚላቸው ያጡ ይመስላል ስለዚህ ህዝብን ምትወክሉ የመንግስት አካላትም ሆነ ህዝቡ አስፈላጊውን ነገር ማድረግ ብንችልና ይህንን ንቀት እንዲያቆሙ ቢደረግ መልካም ነው።
#ለከንቲባ ጽህፈት ቤትና ለዞኑ የትራንስፖርት አካላት ይድረስልን።
ከተደጋጋሚ በደል የመነጨ ጽሁፍ ነው ከበቂ ማስረጃ ጋር!

God bless you my beloved brother!
10/09/2024

God bless you my beloved brother!

Address

Hossana

Telephone

0932193078

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hossana poly fellowship posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share