Kabod International Children's and Handicapped Association

Kabod International Children's and Handicapped Association Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kabod International Children's and Handicapped Association, Religious organisation, Adss Abeba, Hossana.

❤በክርስቶስ የመስቀሉ ስራ ሁሉ ተፈፀመ የጥል ጊድጊዳ ፈረሰ በእርሱ በማመን ፅድቅ ሆነልን። -ሕይወትን አገኘን ዮሐ 3፥16-ከሃጥያት ባርነትና ኩነኔ ወጣን ሮሜ 8፥1-ለመጀመሪያ ጊዜ ቁስሉ የ...
28/04/2021

❤በክርስቶስ የመስቀሉ ስራ ሁሉ ተፈፀመ የጥል ጊድጊዳ ፈረሰ በእርሱ በማመን ፅድቅ ሆነልን።

-ሕይወትን አገኘን ዮሐ 3፥16
-ከሃጥያት ባርነትና ኩነኔ ወጣን ሮሜ 8፥1
-ለመጀመሪያ ጊዜ ቁስሉ የፈወሰው የኢየሱስ በቻ ነው።
"በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን"
ሁሌም ከችግሮቻችን ከመከራችን ይልቅ መቁጠር ያለብን ቆጠራ አለ ያም ቆጠር እዚህን ነው።
-ምህረቱ
-ቸርነቱ
-በጎነቱን
-ፍቅሩን
-ባርኮቱን
-የመስቀሉን ስራ
እንቁጠር እንጂ መከራችንን ችግራችንን አንቁጠር። "ጳውሎስ ይህን አውቆ ነው እየን ያለው "ለአገልግሎቱም ሾመኝ ታማኝ አድርጎም ቆጠረኝ" ስለዚህ ወድ የተወደዳቹ በመድሃኒታችን በኢየሱስ ውሳኔና ፅድቅ መንገድ ላይ ያላቹ የገባችሁ ሁሉ ይህን ቆጠራ ቁጠሩ በተለይ በዚ ሳምንት ውስጥ ምንቆጥረውና ምናስበው ቆጠራ የመስቀሉን ስራና በመስቀሉ ስለኛ የሞተውን የአዳኛችንን የመድሃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ስራ ይሁን

❤️❤️እወዳቿለው❤️❤️
መልካም ቀን

Address

Adss Abeba
Hossana
0000000

Telephone

+251960537405

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kabod International Children's and Handicapped Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Kabod International Children's and Handicapped Association:

Share