EECMY Jelo Naremo

EECMY Jelo Naremo በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ
ኤፌሶን 4÷3

Tomorrow afternoon 🥰🥰🥰  8:00LTDon't miss itFinal section 🥰🥰🥰🥰
31/05/2025

Tomorrow afternoon 🥰🥰🥰 8:00LT
Don't miss it
Final section 🥰🥰🥰🥰

Sunday 2pm🥰🥰🥰🥰🥰
30/05/2025

Sunday 2pm🥰🥰🥰🥰🥰

Don't miss it🥰🥰🥰
29/05/2025

Don't miss it🥰🥰🥰

23/05/2025
Purity Monthእናንተ ራሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደሆናችሁ፣ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውስጣችሁ እንደሚኖር አታውቁምን?  ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔ...
15/05/2025

Purity Month

እናንተ ራሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደሆናችሁ፣ የእግዚአብሔርም መንፈስ በውስጣችሁ እንደሚኖር አታውቁምን? ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፤ ያም ቤተ መቅደስ እናንተ ናችሁ።
1 ቆሮንቶስ 3:16-17

Week 2

Purity month (1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕ. 4)----------2፤ በጌታ በኢየሱስ የትኛውን ትእዛዝ እንደ ሰጠናችሁ ታውቃላችሁና።3፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም መቀደሳችሁ ነ...
14/05/2025

Purity month

(1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕ. 4)
----------
2፤ በጌታ በኢየሱስ የትኛውን ትእዛዝ እንደ ሰጠናችሁ ታውቃላችሁና።

3፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም መቀደሳችሁ ነውና፤

4-5፤ ከዝሙት እንድትርቁ፥ እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወት ምኞት አይደለም እንጂ፥ ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን ዕቃ በቅድስናና በክብር ያገኝ ዘንድ እንዲያውቅ፤

6፤ አስቀድመን ደግሞ እንዳልናችሁና እንደ መሰከርንላችሁ፥ ጌታ ስለዚህ ነገር ሁሉ የሚበቀል ነውና ማንም በዚህ ነገር አይተላለፍ ወንድሙንም አያታልል።

7፤ ለርኵሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና።

Week 2

ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።"(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:24)
05/05/2025

ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:24)

Purity monthእንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።"(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ...
04/05/2025

Purity month
እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።"
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:1)

" ከጥሩ ወርቅም ቅጠል የሚመስል ምልክት ሥራ፥ በእርሱም እንደ ማኅተም ቅርጽ አድርገህ። ቅድስና ለእግዚአብሔር የሚል ትቀርጽበታለህ።"(ኦሪት ዘጸአት 28:36)
03/05/2025

" ከጥሩ ወርቅም ቅጠል የሚመስል ምልክት ሥራ፥ በእርሱም እንደ ማኅተም ቅርጽ አድርገህ። ቅድስና ለእግዚአብሔር የሚል ትቀርጽበታለህ።"
(ኦሪት ዘጸአት 28:36)

(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 3)----------16፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?17፤ ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ...
02/05/2025

(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 3)
----------
16፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?

17፤ ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱን ያፈርሰዋል፤ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነውና፥ ያውም እናንተ ናችሁ።

Address

Jelo Naremo
Hossana

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EECMY Jelo Naremo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share