Hakmura Kalehiwot Church

Hakmura Kalehiwot Church ሀቅሙራ ቃ/ሕ/ቤ/ክ በሆሳዕና ከተማ በስተሰሜን ዋስገበታ መሄጃ መንገድ ላይ ትገኛለች

በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ከአገር ውስጥ እና ከአገር ውጭ እናም በመላው አለም ያላችሁ  ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችንም ይሁን እያልኩኝ በአንድ ጉ...
12/07/2025

በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን ከአገር ውስጥ እና ከአገር ውጭ እናም በመላው አለም ያላችሁ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችንም ይሁን እያልኩኝ በአንድ ጉዳይ ምክንያት ይህን መልዕክት ለማስቀመጥ ተገድጃለሁ እርሱም በልጥፉ ላይ የምትመለከቱት የሆሳዕና ሀቅሙራ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ናት። ሆኖም የሆሳዕና ሀቅሙራ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ከተተከለችበት ጊዜ ጅምሮ የእግዚአብሔርን ቃል እንደሚገባ የምትናገር እና ትውልድ በወንጌል የሚድንባት የእግዚአብሔር እጅ በቤተክርስቲያኒቱ የሚገለጥባት ቤተከርስቲያን ናት። ይህ በእንዲህ እንዳለ ላለፉት አመታት ቤተክርስቲያኒቱ የአምልኮ አዳራሽ ጠቦት ስለነበር የአምልኮ አዳራሽ እየገነባች በነበረበት ጊዜ ላይ ቀድሞ የምታመልክበት አዳራሽ በድንገት ፈርሶ በምታዩት መልክ ሆኖ ይገኛል እናም ቅዱሳን ይህን በመመልከት አቅማችን በሚፈቅደው ልክ ከቤተክርስቲያኗ ጎን በመሆን በጸሎት፣ በሀሳብ፣ በቁሳዊ ነገር እና በገንዘብ በመርዳት ከቤተክርስቲያኗ ጎን አብረን እንድንሆን ትውልድ የሚሰራበትን የአምልኮ አዳራሽ እንድንሰራ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ።
👉በገንዘብ ለመርዳት የምትፈልጉ ቅዱሳን የቤተክርስቲያኒቱ አካውንት ፦ 1.የንግድ ባንክ 1000497340628
2.የብርሃን ባንክ 1601340018190
👉የቤተክርስቲያን አገልጋዮችን ለማግኘት እና ለማማከር የምትፈልጉ ቅዱሳን፦1.የቤተክርስቲያን መጋቢ ለገሰ ፈይሳ 0916293794
2.የቤተክርስቲያን ሰብሳቢ ለገሰ ኤርቤሎ 0913061106
ማግኘት የምትችሉ ይሆናል ሰለምታደርጉት እገዛ ሁሉ ጌታ ዘመናችን ይባርክ❤🙏
“እጃቸውንም ለበጎ ሥራ አበረቱ።”
ነሀምያ 2፥18

13/04/2025

ከፓስተር አለም ጋር በርኆቦት መዝሙር አለበም ምርቃት ለይ

09/04/2025
መልካም ዜና
02/04/2025

መልካም ዜና

መልካም ዜና ታላቅ መንፈሰዊ ኮንፍራንስ በሀቅሙራ ቃ/ህ/ቤ/ክ ሁላችሁም ተጋብዛችሁል
22/02/2025

መልካም ዜና ታላቅ መንፈሰዊ ኮንፍራንስ በሀቅሙራ ቃ/ህ/ቤ/ክ ሁላችሁም ተጋብዛችሁል

07/01/2025

ርዕስ✍️ነገርን የምያስቀጥል የምያስቀጥል የእግ/ር እጅ ይመጣል። ዮሐ 11፣1-15

እግዚአብሔር በምህረቱና በይቅርታ ወደ ሰው ልጅ ስመለስ?ትንቢተ ዘካሪያስ 8፥3-181. የእግዚአብሔር ከተማ እውነተኛና ትክክለኛ ይሆናል2. ረጅም ዕድሜ፣ ሰላምና ልጆች ይበዛሉ ⌚️ሽማግሌዎች ...
20/10/2024

እግዚአብሔር በምህረቱና በይቅርታ ወደ ሰው ልጅ ስመለስ?
ትንቢተ ዘካሪያስ 8፥3-18
1. የእግዚአብሔር ከተማ እውነተኛና ትክክለኛ ይሆናል
2. ረጅም ዕድሜ፣ ሰላምና ልጆች ይበዛሉ
⌚️ሽማግሌዎች አለመኖር የእግዚአብሔር ቁጣ ምልክት ነው
⌚️የሕፃናት መወለድ የእግዚአብሔር ምህረት ስጦታ ነው
ኢዮብ 5፥24- ኢሳያስ 65፥20-
3. ተስፋ የሚቆረጥበት ዘመን ያልፋል፤ ማዳን ይሆናል። በእግዚአብሔር ቤት ደስተኝነት ይሆናል።
4. ተሃድሶ ይሆናል፣ ሰላም ይሆናል
ኢሳያስ 30፥23 ሕዝ 34፥26 ዘደ 32 ኢዮ 22፥4
5. ተድላ ይሆናል ሀዘን በደስታ ይለወጣል፤ ሞገስና ክብር ይሆናል

ኢዮብ 5¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁴ ድንኳንህም በሰላም እንዲሆን ታውቃለህ፤ በረትህን ትጐበኛለህ አንዳችም አይጐድልብህም።²⁵ ዘርህም ታላቅ እንዲሆን፥ ትውልድህም እንደ ምድር ሣር እንዲሆን ታውቃለህ።...
20/10/2024

ኢዮብ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁴ ድንኳንህም በሰላም እንዲሆን ታውቃለህ፤ በረትህን ትጐበኛለህ አንዳችም አይጐድልብህም።
²⁵ ዘርህም ታላቅ እንዲሆን፥ ትውልድህም እንደ ምድር ሣር እንዲሆን ታውቃለህ።
²⁶ በወራቱ የእህሉ ነዶ ወደ አውድማ እንዲገባ፥ በረጅም ዕድሜ ወደ መቃብር ትገባለህ።

የክህደት ዓይነቶች 1. የሥነ መለኮት ክህደት 2ኛ ጢሞ 4፥42. የግብረገብ ክህደት 2ኛ ጢሞ 2፥103. የሥነሥርዓት ክህደት 1ኛ ሳሙ 15፥10-የክህደት መንስኤዎች፦1. ትኩረት አለመስጠት(ለ...
13/10/2024

የክህደት ዓይነቶች
1. የሥነ መለኮት ክህደት 2ኛ ጢሞ 4፥4
2. የግብረገብ ክህደት 2ኛ ጢሞ 2፥10
3. የሥነሥርዓት ክህደት 1ኛ ሳሙ 15፥10-
የክህደት መንስኤዎች፦
1. ትኩረት አለመስጠት(ለእግዚአብሔር ቃል፣ ትዕዛዝና ማስጠንቀቂያ)1ኛ ሳሙ 15፥10- ሉቃ 8፥13 ዮሐ 5፥44
2. በምድራዊ አስተሳሰብና ምኞት መሞላት ቆላ 3፥1 ማቴ 6፥33
3. ግዴለሽነት(በኃጢአት ምክንያት) ምሳሌ 8፥33
4. ክፉና የማያምን ልብ

Address

Hossana-via-Wasgebeta
Hosanna

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hakmura Kalehiwot Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share