Fares International Prayer Evangelical and Welfare Association

Fares International Prayer Evangelical and Welfare Association ይህ ህብረት የሻሾጎ ወንጌላውያን የተማሪዎች ተመራቂዎች እና

 #ታባረኩበት
27/08/2024

#ታባረኩበት

This video content encorporates spritual song. Ethiopian Spritual song. ...

24/07/2024


::::::::::::::::::::::::::
መረጃ ስንለጥፍ(post ስናደርግ) ኮፕ አርጋቹ በራሳችሁ ፕሮፋይል የሚትሰቅሉ(የሚትፖስቱ) እባካችሁ ለpage ኣችን እድገት ስትሉ በጭራሽ ይህንን አታድርጉ። ይልቅ Share/like/እና Comment በማድረግ አስተዋጽኦ አድርጉ። ይህ ማለት በሌላ አባባል በዚህ page የተሰቀሉ/የተፖሰቱ ፎቶችንም ሆነ ጽሁፎችን Download አርጋችሁ አትፖስቱ ማለታችን ነው::

   ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::   የጻ/ወ/አ/በ/አ/ሕ   ይሃው ደረሰ!ከ12 በላይ ቅርጫፎች ወለይታ፣ ህርቆ፣ ሆሳዕና፣ ስራሮ፣...
24/07/2024



::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
የጻ/ወ/አ/በ/አ/ሕ
ይሃው ደረሰ!
ከ12 በላይ ቅርጫፎች ወለይታ፣ ህርቆ፣ ሆሳዕና፣ ስራሮ፣ ሾኔ፣ ጀማያ፣ ዶዕሻ፣ ሸሞ፣ ቦኖሻ ተማሪዎች፣ ቦኖሻ መ/ሰራተኞች ሳይቶች እንኳን ዓመታዊ አዝመራ መሰብሰቢያ ጊዜ፣ ማለትም የሰራችሁትን የሚታዩበትና ለሰራችሁት ስራ እግዚአብሔርን ለሚታመሰግኑበት ጊዜ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ

https://youtu.be/b3yv-uposhU
12/04/2024

https://youtu.be/b3yv-uposhU

የጌታ ልጆች ዮምኔኤ ፎርኔ የሚል መዝሙር በዚህ YOUTUBEChannel የተለቀቀ ስለሆነ ሰምታችሁ እንድትባረኩ በጌታ ፍቅር አሳስባች.....

 #ተለቀቀተባረኩበት
11/04/2024

#ተለቀቀ
ተባረኩበት

የጌታ ልጆች ዮምኔኤ ፎርኔ የሚል መዝሙር በዚህ YOUTUBEChannel የተለቀቀ ስለሆነ ሰምታችሁ እንድትባረኩ በጌታ ፍቅር አሳስባች.....

10/04/2024

http://www.youtube.com/
በጉጉት ስንጠብቀ የነበረው የወንድማችን ተሻለ ሙላቱ መዝሙር ነጋ በ9:00 ሰዓት በTeshale mulatu official ስለምለቀቅ ሰምታችሁ ተባረኩበት ለሌሎችም እንድደርስ
http://www.youtube.com/

30/11/2023

....
በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ኩሪፍቱ ማዕከል ይዞታ ላይ የተደረገውን ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም።

15/09/2023

Stay Blessed

Address

Hossana
Hosanna
667

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fares International Prayer Evangelical and Welfare Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Fares International Prayer Evangelical and Welfare Association:

Share