22/08/2026
በሲዳማ ሀገረ ስብከት በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ በዳቶ ደብረ ጽዮን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን የቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እርገት ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሀዋሳ ታቦር ፍኖተ ጥበብ መንፈሳዊ ኮሌጅ የበላይ ኃላፊና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከበረ።
ነሐሴ 16/2018 ዓ/ም
የሱባኤውን ጊዜ ጀምረን እንድንጨርስ የረዳን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእመቤታችን ቃል ኪዳኗ ይጠብቀን።
ኢዮር ሚዲያ ሲዳማ ሀገረ ስብከት EYOR MEDIA SIDAMA DIOCESE
እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራል ፡፡
ዮሐ 3 + 34
You tube
https://www.youtube.com/
Facebook
https://www.facebook.com/share/1EytyXvRwR/
Telegram
https://t.me/sidamade
Tik tok
tiktok.com/