አገልጋይ አማኑኤል ግዛቸው

አገልጋይ አማኑኤል ግዛቸው Sharing Christ – Loving People
This is the official page for oldies way ministry.

ድሬዳዋ ምድር ባቡር አደባባይ ነሐኔ 24
23/08/2025

ድሬዳዋ ምድር ባቡር አደባባይ
ነሐኔ 24

እግዚአብሔር ይሰራል የሚከለክለው የለምየተወደዳችሁ ቅዱሳን በፀሎት ተዘጋጁ ሰዎችን ጋብዙ በፊታችን ታላቅ ነገር ይሆናል 🙏ከሚያዚያ 2-5ከሐሙስ - እሁድ የክብር ጊዜ ይሆናል🙏
07/04/2025

እግዚአብሔር ይሰራል የሚከለክለው የለም
የተወደዳችሁ ቅዱሳን በፀሎት ተዘጋጁ ሰዎችን ጋብዙ በፊታችን ታላቅ ነገር ይሆናል 🙏
ከሚያዚያ 2-5
ከሐሙስ - እሁድ
የክብር ጊዜ ይሆናል🙏

⛪ የማካሪዮስ ቤተክርስቲያን ድሬዳዋ     👉Revival fire conference 🔥ከየካቲት 27---30 🔥ከሐሙስ -እሁድለተከታታይ አራት ምሽቶች 🔥⌛ከ11:30 ጀምሮ የእግዚአብሔር ኃይል በ...
03/03/2025

⛪ የማካሪዮስ ቤተክርስቲያን ድሬዳዋ
👉Revival fire conference 🔥
ከየካቲት 27---30 🔥
ከሐሙስ -እሁድ
ለተከታታይ አራት ምሽቶች 🔥
⌛ከ11:30 ጀምሮ
የእግዚአብሔር ኃይል በክብር ይገለጣል በፍፁም አይቀርም❗️
አድራሻ :- በዋናው ዩንቨርስቲ በር ወደ GTZ ካስ ሜዳ እንደጨረሱ ከአወል ብሎኬት ማምረቻ ገባ ብሎ
☎️:-0915679089

⛪ ማካሪዬስ ቤተክርስቲያን ድሬዳዋ     ታላቅ ኮንፍረንስ የፀሎት ኃይልና መንፈስ መካፈል በሚል ርዕሰ በቤተክርስቲያናችን የሚደረግ ሲሆን በዚህ ድንቅ ፕሮግራም ላይ ከወዳጅ  ዘመዶ ጋር በመም...
26/01/2025

⛪ ማካሪዬስ ቤተክርስቲያን ድሬዳዋ
ታላቅ ኮንፍረንስ የፀሎት ኃይልና መንፈስ መካፈል በሚል ርዕሰ በቤተክርስቲያናችን የሚደረግ ሲሆን በዚህ ድንቅ ፕሮግራም ላይ ከወዳጅ ዘመዶ ጋር በመምጣት የበረከቱ ተካፍይ ይሁኑ❗️
ጥር 22-25 ከ11:30 ጀምሮ
ከሐሙስ እስከ እሁድ አይቀርም❗️
በተለያየ የአጋንንት እስራት ውስጥ ላሉ ይለያል
የእግዚአብሔር ቃል በኃይል ይሰበካል
የትንቢት ጊዜ ይኖረናል
በአምልኮ ጌታን እናከብረዋለን
በፍፁም አንቀርም
ለበለጠ መረጃ :-0915679089

09/12/2024

“ ባታምኑ አትጸኑም።”
— ኢሳ 7፥9

04/12/2024
ዛሬ ማታ በክብር ይጀምራልበፍፁም አይቀርም ❗️
07/11/2024

ዛሬ ማታ በክብር ይጀምራል
በፍፁም አይቀርም ❗️

ዛሬ ማታ ከ11:30 ጀምሮ ድንቅ ጊዜ ይኖረናል❗️
07/11/2024

ዛሬ ማታ ከ11:30 ጀምሮ ድንቅ ጊዜ ይኖረናል❗️

ማየትህ ክርስቶስ ላይ ትኩረት ሲያረግ በምንም ሁኔታ ውስጥ አትናወጥም❗️
14/10/2024

ማየትህ ክርስቶስ ላይ ትኩረት ሲያረግ በምንም ሁኔታ ውስጥ አትናወጥም❗️

👉ማካሪዮስ ቤተክርስቲያን ድሬዳዋ በዋናው👉ዛሬ አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ በፍፁም አይቀርም 👉የፀሎት የአምልኮና የቃል ጊዜ ይኖረናል❗️👉እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል❗️
27/09/2024

👉ማካሪዮስ ቤተክርስቲያን ድሬዳዋ በዋናው
👉ዛሬ አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ በፍፁም አይቀርም
👉የፀሎት የአምልኮና የቃል ጊዜ ይኖረናል❗️
👉እግዚአብሔር በኃይሉ ከፍ ያለውን ነገር ያደርጋል❗️

Address

Hawassa

Telephone

+251915679089

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አገልጋይ አማኑኤል ግዛቸው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to አገልጋይ አማኑኤል ግዛቸው:

Share