Prophet Biruk Eshetu/CP TV Channel

Prophet Biruk Eshetu/CP TV Channel Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet Biruk Eshetu/CP TV Channel, Church of Christ, Atote, Hawassa.

24/10/2024

ነብይ ጥላሁን

22/10/2024

Prophet Yonatani Akililu

" ኢየሱስም ሲሄድ ተመልክቶ። እነሆ የእግዚአብሔር በግ አለ።"(የዮሐንስ ወንጌል 1:36)
20/10/2024

" ኢየሱስም ሲሄድ ተመልክቶ። እነሆ የእግዚአብሔር በግ አለ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 1:36)

19/10/2024

Paster Getu

17/10/2024

ድንቅ አምልኮ ነው

08/02/2024
😭 ወደ ቤተ ክርስቲያን ቡዙዎች ሲጋበዙ  አይመቸንም አንችልም የሚል ምክንያት ያቀርባሉ ! ነገር ግን ሰዎች እስፖርታዊ ጨዋታ ለመመልከት ባላቸው ፍላጎት  እራሳቸውን ለዚህ አይነት ቅዝቃዜ አሳ...
18/01/2024

😭 ወደ ቤተ ክርስቲያን ቡዙዎች ሲጋበዙ አይመቸንም አንችልም የሚል ምክንያት ያቀርባሉ ! ነገር ግን ሰዎች እስፖርታዊ ጨዋታ ለመመልከት ባላቸው ፍላጎት እራሳቸውን ለዚህ አይነት ቅዝቃዜ አሳልፈው ይሰጣሉ ።
እንዴት ታዩታላችሁ ???? 🤔😭🤔😭

👉ምላሱ የእባብ ምልክት ነው🚫 !  !ምን ማለት እንደሆነ ማውቅ ተሳነን፣ ወይስ እጃችንን ዘርግተን የሰይጣንን አሰራር መቀበል ነው?  ?? ?? ይህ ግለሰብ በግልፅ ቋንቋ ሰላምን አልፈልግም፣ ...
11/01/2024

👉ምላሱ የእባብ ምልክት ነው🚫
! !
ምን ማለት እንደሆነ ማውቅ ተሳነን፣ ወይስ እጃችንን ዘርግተን የሰይጣንን አሰራር መቀበል ነው?
??
??
ይህ ግለሰብ በግልፅ ቋንቋ ሰላምን አልፈልግም፣ ችግርን ነው ሚፈልገው በማለት እየሰበከ ስመጣ የኛን አይን የጋረደው ምንድነው?
ሰላም የመንፈስ ፍሬ የሆነውን አልፈልግም፣ ብሎ የሚናገር ሰው፣ በየትኛው አንደበቱ የሚያወራው ንግግር ነው የሚያዝናናን??
የሚያሳየው ትዕይንቶቹስ ለማየት የሚዘገንን፣ የሀገራችን ባህል የሚቀበለው ነው? ክርስትያናዊ ነው?

እኛ የምናምንበት በእግዚአብሔር ቃል ነው፣
እርሱም እንዲህ ይላል;-
“አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።”
— ፊልጵስዩስ 4፥7 ✍️ንቁ ደሞ ኢሄንን ስንል አታመናፍሱ የምትሉን ሰዎች ቆም በሉና እራሳችሁን ፈትሹ !

(የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2)10፤ መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤11፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌ...
06/01/2024

(የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2)
10፤ መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤

11፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።

05/01/2024

ዘመኑ አልቋል እየሱስ ለመጣ በደጅ ነው
" የአውሬው ምስል ሊናገር እንኳ ለአውሬውም ምስል የማይሰግዱለትን ሁሉ ሊያስገድላቸው፥ ለአውሬው ምስል ትንፋሽ እንዲሰጠው ተሰጠው።"
(የዮሐንስ ራእይ 13:15)

28/12/2023

የመግርም መዙሙር ነዉ Pls አድምጡ

28/12/2023

ክርስቶስ ኢየሱስ የዓለም መዳንት ነው.

Address

Atote
Hawassa

Telephone

+251902273274

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prophet Biruk Eshetu/CP TV Channel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Prophet Biruk Eshetu/CP TV Channel:

Share