Shinshicho MKC

Shinshicho MKC ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልም፤ እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 1 ቆሮ. 3:11

የሺንሽቾ ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን መደበኛ የወጣቶች ቻፕል ዘወትር አርብ ከ 11:00 እስከ ምሽቱ 1:00 ድረስ ይካሄዳል።
28/08/2026

የሺንሽቾ ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን
መደበኛ የወጣቶች ቻፕል ዘወትር አርብ ከ 11:00 እስከ ምሽቱ 1:00 ድረስ ይካሄዳል።

   !የሺንሽቾ ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የወጣቶች ክፍል፣ በጉጉት የሚጠበቀውን ዓመታዊ የወጣቶች ኮንፈረንስ በታላቅ ዝግጅት አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።ይህ ኮንፈረንስ፦✍️በመንፈስ ...
24/08/2026



!

የሺንሽቾ ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የወጣቶች ክፍል፣ በጉጉት የሚጠበቀውን ዓመታዊ የወጣቶች ኮንፈረንስ በታላቅ ዝግጅት አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

ይህ ኮንፈረንስ፦
✍️በመንፈስ የምንታደስበት፣
✍️የእግዚአብሔርን ሕያው ቃል የምንማርበት፣
✍️በታላቅ አምልኮና ምስጋና በፊቱ የምንቆምበት፣
✍️እርስ በእርሳችን የምንበረታታበት ልዩ የቅዱሳን ኅብረት ነው።

ቀን፦ ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜ 01/2018 ዓ.ም
ቦታ፦ ከሺንሽቾ ስታዲየም ዋና መግቢያ በር 50 ሜትር ወረድ ብሎ

08/08/2026

እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥
ኤፌ 5:1

08/08/2026

ወንድሞች ሆይ፥ ከእኛ እንደ ተቀበለው ወግ ሳይሆን ያለ ሥርዓት ከሚሄድ ወንድም ሁሉ ትለዩ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እናዛችኋለን።
2 ተሰሎንቄ 3:6

06/08/2026

እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።
መዝ 105:4

02/08/2026

"እግዚአብሔርን አሰብሁት ደስ አለኝም..." መዝ 77:3

  በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ "እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።"                               ...
26/07/2026

በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

"እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።"
2 ቆሮ 9:7

በሺንሽቾ ምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዛሬ ዕለት እሁድ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም የ Sound System ግዥ ልዩ የሆነ ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተደርጓል።

በዚህ ፕሮግራም የቤተ-ክርስቲያኒቱ ምዕመናን እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችም ታደመዋል።

የቤተ-ክርስቲያንን ጥሪ አክብረውና ታዘው የተገኙ አባቶች፣ እናቶች፣ወጣቶችና ሕፃናት በእጃቸው ያለውን የፍቅር ስጦታ አበርክተው በመጀመሪያ ዙር ገቢ ማሰባሰቢያ በአይነትና በጥሬ ገንዘብ በአጠቃላይ ከ 500,000 ብር በላይ ተሰብስቧል።

ይህንን መልዕክት የምትመለከቱ ሁሉ አቅም በፈቀደው አገልግሎቱን ትደግፉ ዘንድ በእግዚአብሔር ፍቅር እንጠይቃለን ።

➊ የንግድ ባንክ አካውንት -1000040084227
➋ብርሃን ባንክ አካውንት -1300850008195

እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም። 2 ቆሮ 9:7 ለ Sound System ግዥ ቤተ-ክርስቲያን ላቀረበችው ጥሪ   የመጀ...
26/07/2026

እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም። 2 ቆሮ 9:7

ለ Sound System ግዥ ቤተ-ክርስቲያን ላቀረበችው ጥሪ
የመጀመሪያ ዙር 30,400 ብር ገቢ አድርገዋል ።

እኔም ከቤተ-ክርስቲያን ጥሪ ጎን ልሁን ለምትሉ ወገኖች

➊ የንግድ ባንክ አካውንት -1000040084227
➋ብርሃን ባንክ አካውንት -1300850008195

26/07/2026

ለ Sound System ግዥ
የሙሉ ጊዜ አገልጋዮችና መሪ ሽማግሌዎች በመጀመሪያ ዙር
155 ሺ ብር ገቢ አድርገዋል !!

እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም። 2 ቆሮ 9:7 ለ Sound System ግዥ ቤተ-ክርስቲያን ላቀረበችው ጥሪ  #ሕፃና...
26/07/2026

እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም። 2 ቆሮ 9:7

ለ Sound System ግዥ ቤተ-ክርስቲያን ላቀረበችው ጥሪ #ሕፃናት የመጀመሪያ ዙር 10,125 ብር ገቢ አድርገዋል ።

እኔም ከቤተ-ክርስቲያን ጥሪ ጎን ልሁን ለምትሉ ወገኖች

➊ የንግድ ባንክ አካውንት -1000040084227
➋ብርሃን ባንክ አካውንት -1300850008195

Address

Durame
SHINSHICHO

Telephone

+251941001459

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Shinshicho MKC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Shinshicho MKC:

Shortcuts

Share