United Pentecostal Church of Ethiopia Weraamo Branch"

United Pentecostal Church of Ethiopia  Weraamo Branch" We believe in one God his name is Jesus we babtisize in the name of Jesus

06/03/2026

በኢየሱስ ያመነ ሰው በስሙ መጠመቅ ግድ ነው ። አምኖ ጥምቀቱን ካልተቀበላ እምነቱም ስህተት ነው🙏

31/01/2026
coming soon
28/01/2026

coming soon

1 ቆሮንቶስ 13 (1 Corinthians)1፤ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ።2፤ ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁ...
08/01/2026

1 ቆሮንቶስ 13 (1 Corinthians)
1፤ በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ወይም እንደሚንሽዋሽዋ ጸናጽል ሆኜአለሁ።
2፤ ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም ሁሉና እውቀትን ሁሉ ባውቅ፥ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ ቢኖረኝ ነኝ።
3፤ ድሆችንም ልመግብ ያለኝን ሁሉ ባካፍል፥ ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኝም።

እግዚአብሔር የፍቅር ልብ ይስጠን
❤❤❤❤❤❤❤❤

21/10/2025

መፅሐፍ ቅዱስ ስላሴን ሆነ ሰማያዊ ሥጋ ትምህርት አያውቃቸውም !

18/10/2025

Don't focus on building houses, but focus on soul winning 🙏

18/10/2025

ኢየሱስ ሁሉን ሰው ይወዳል ፤ ከሀጢአት በቀር ❤

17/10/2025

አዎ !
ኢየሱስ ያድናል

Address

From Hossana To Wolaita S**o
Durame

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when United Pentecostal Church of Ethiopia Weraamo Branch" posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to United Pentecostal Church of Ethiopia Weraamo Branch":

Share