Ethiopian Durame Vineyard Church

Ethiopian Durame Vineyard Church "1፤ እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ "
የዮሐንስ ወንጌል 15:1
John 15:1
[1]“I am the true vine, ''

05/07/2023

ጌታን ለማገልገል በመንፈስ የጋላችሁ ሁኑ እንጂ ከዚህ ትጋት ወደ ኋላ አትበሉ።
ሮሜ 12:11

12/05/2023

Ephesians 1:15-23
[15]For this reason, ever since I heard about your faith in the Lord Jesus and your love for all God’s people,
[16]I have not stopped giving thanks for you, remembering you in my prayers.
[17]I keep asking that the God of our Lord Jesus Christ, the glorious Father, may give you the Spirit of wisdom and revelation, so that you may know him better.
[18]I pray that the eyes of your heart may be enlightened in order that you may know the hope to which he has called you, the riches of his glorious inheritance in his holy people,
[19]and his incomparably great power for us who believe. That power is the same as the mighty strength
[20]he exerted when he raised Christ from the dead and seated him at his right hand in the heavenly realms,
[21]far above all rule and authority, power and dominion, and every name that is invoked, not only in the present age but also in the one to come.
[22]And God placed all things under his feet and appointed him to be head over everything for the church,
[23]which is his body, the fullness of him who fills everything in every way.

ዛሬ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጠን እንፀልያለን ደገሞም እንቀባላለን፡፡
ኤፌሶን 1

¹⁵ ስለዚህ እኔ ደግሞ በእናንተ ዘንድ ስለሚሆን በጌታ በኢየሱስ ስለ ማመንና ለቅዱሳን ሁሉ ስለሚሆን መውደድ ሰምቼ፥
¹⁶ ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤
¹⁷ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።
¹⁸-¹⁹ ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤
²⁰-²¹ ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው ከአለቅነትና ከሥልጣንም ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው በክርስቶስ ባደረገው ሥራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል፤
²² ሁሉንም ከእግሩ በታች አስገዛለት ከሁሉ በላይም ራስ እንዲሆን ለቤተ ክርስቲያን ሰጠው።
²³ እርስዋም አካሉና ሁሉን በሁሉ የሚሞላ የእርሱ ሙላቱ ናት።

(መዝሙረ ዳዊት 19)1፤ ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል።2፤ ቀን ለቀን ነገርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች።3፤ ነገር የለም...
25/04/2023

(መዝሙረ ዳዊት 19)
1፤ ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል።
2፤ ቀን ለቀን ነገርን ታወጣለች፥ ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን ትናገራለች።
3፤ ነገር የለም መናገርም የለም፥ ድምፃቸውም አይሰማም።
4፤ ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ፥ ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ወጣ።
Psalm 19:1-4
[1]The heavens declare the glory of God;
the skies proclaim the work of his hands.
[2]Day after day they pour forth speech;
night after night they reveal knowledge.
[3]They have no speech, they use no words;
no sound is heard from them.
[4]Yet their voice goes out into all the earth,
their words to the ends of the world.
In the heavens God has pitched a tent for the sun.

Isaiah 53:4-5[4]Surely he took up our pain     and bore our suffering, yet we considered him punished by God,     strick...
17/04/2023

Isaiah 53:4-5
[4]Surely he took up our pain
and bore our suffering,
yet we considered him punished by God,
stricken by him, and afflicted.
[5]But he was pierced for our transgressions,
he was crushed for our iniquities;
the punishment that brought us peace was on him,
and by his wounds we are healed.
(ትንቢተ ኢሳይያስ 53)

4፤ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።

5፤ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።

እርሱ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፥ የደኅንነታችንም ተግሳፅ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን። (ኢሳ 53፥ 5) #አሜን
14/04/2023

እርሱ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፥ የደኅንነታችንም ተግሳፅ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን። (ኢሳ 53፥ 5)

#አሜን

As for me, God forbid that I should boast about anything except the cross of our Lord Jesus Christ.—Galatians 6:14What g...
02/04/2023

As for me, God forbid that I should boast about anything except the cross of our Lord Jesus Christ.
—Galatians 6:14

What glory is there in the cross? It was an instrument of torture and shame. Why did Paul glory in it? He gloried in it because the most selfless act ever performed by men or angels took place upon it. He saw-emanating from that rough, unartistic beam upon which the Son of God had been crucified—the radiant hope of the world, the end of the believer’s bo***ge to sin, and the love of God shed abroad in the hearts of men. A lone man dying on a cross did more to restore man’s lost harmony with God, his fellowman, and himself, than the combined genius and power of earth’s mighty. With my finite limitations, I cannot fully comprehend the mystery of Christ’s atonement. I only know that all who come to the cross in simple, trusting faith lose all their guilty stains and find peace with God.

01/04/2023

ዛሬ ሰንፀልን
1.መተላለፍ ያበቃል ( ከቃሉ መስማማትና በቃሉ ማፍራት አሁን እንጀምራለን።

2.. ፃድቅ መሆናችንን በመረዳት ሰዋዊ አጋንታዊ አእምሮ ላይ የተቀመጠ ምሽግ ይፈራርሳል

3.የተቀበልነውን የህይወት ልክ መኖር እንጀምራለን ለሌሎች እንተርፋለን።

ሮሜ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ስለዚህ ምክንያት ኃጢአት በአንድ ሰው ወደ ዓለም ገባ በኃጢአትም ሞት፥ እንደዚሁም ሁሉ ኃጢአትን ስላደረጉ ሞት ለሰው ሁሉ ደረሰ፤
¹³ ሕግ እስከ መጣ ድረስ ኃጢአት በዓለም ነበረና ነገር ግን ሕግ በሌለበት ጊዜ ኃጢአት አይቈጠርም፤
¹⁴ ነገር ግን በአዳም መተላለፍ ምሳሌ ኃጢአትን ባልሠሩት ላይ እንኳ፥ ከአዳም ጀምሮ እስከ ሙሴ ድረስ ሞት ነገሠ፤ አዳም ይመጣ ዘንድ ላለው ለእርሱ አምሳሉ ነውና።
¹⁵ ነገር ግን ስጦታው እንደ በደሉ መጠን እንደዚያው አይደለም፤ በአንድ ሰው በደል ብዙዎቹ ሞተዋልና፥ ነገር ግን የእግዚአብሔር ጸጋና በአንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የሆነው ስጦታ ከዚያ ይልቅ ለብዙዎች በዛ።
¹⁶ አንድ ሰውም ኃጢአትን በማድረጉ እንደ ሆነው መጠን እንደዚያው ስጦታው አይደለም፤ ፍርድ ከአንድ ሰው ለኵነኔ መጥቶአልና፥ ስጦታው ግን በብዙ በደል ለማጽደቅ መጣ።
¹⁷ በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ።

ኢሳይያስ 54¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁹ ይህ ለእኔ እንደ ኖኅ ውኃ ነው፤ የኖኅ ውኃ ደግሞ በምድር ላይ እንዳያልፍ እንደ ማልሁ፥ እንዲሁ አንቺን እንዳልቈጣ እንዳልዘልፍሽም ምያለሁ።¹⁰ ተራሮች ይፈልሳ...
18/03/2023

ኢሳይያስ 54
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ ይህ ለእኔ እንደ ኖኅ ውኃ ነው፤ የኖኅ ውኃ ደግሞ በምድር ላይ እንዳያልፍ እንደ ማልሁ፥ እንዲሁ አንቺን እንዳልቈጣ እንዳልዘልፍሽም ምያለሁ።
¹⁰ ተራሮች ይፈልሳሉ፥ ኮረብቶችም ይወገዳሉ፤ ቸርነቴ ግን ከአንቺ ዘንድ አይፈልስም የሰላሜም ቃል ኪዳን አይወገድም፥ ይላል መሐሪሽ እግዚአብሔር።
¹¹ አንቺ የተቸገርሽ በዐውል ነፋስም የተናወጥሽ ያልተጽናናሽም፥ እነሆ፥ ድንጋዮችሽን ሸላልሜ እገነባለሁ፥ በሰንፔርም እመሠርትሻለሁ።
¹² የግንብሽንም ጕልላት በቀይ ዕንቍ፥ በሮችሽንም በሚያብረቀርቅ ዕንቍ፥ ዳርቻሽንም ሁሉ በከበሩ ድንጋዮች እሠራለሁ።
¹³ ልጆችሽም ሁሉ ከእግዚአብሔር የተማሩ ይሆናሉ፥ የልጆችሽም ሰላም ብዙ ይሆናል።
¹⁴ በጽድቅ ትታነጺያለሽ፤ ከግፍ ራቂ፥ አትፈሪምም፥ ድንጋጤም ወደ አንቺ አትቀርብም።
¹⁵ እነሆ፥ ይሰበሰባሉ፥ ነገር ግን ከእኔ ዘንድ አይሆንም፤ በአንቺም ላይ የሚሰበሰቡ ሁሉ ከአንቺ የተነሣ ይወድቃሉ።
¹⁶ እነሆ፥ ፍሙን በወናፍ የሚያናፋ ለሥራውም መሣሪያ የሚያወጣ ብረት ሠሪን እኔ ፈጥሬአለሁ የሚያፈርሰውንም እንዲያጠፋ ፈጥሬአለሁ።
¹⁷ በአንቺ ላይ የተሠራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም፤ በፍርድም በሚነሣብሽ ምላስ ሁሉ ትፈርጂበታለሽ። የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፥ ጽድቃቸውም ከእኔ ዘንድ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር።

13/03/2023

እግዚአብሔር በእናንተ ይኖራል

“የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?”— 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥16 ዳግም ከተወለዳችሁ በኋላ ሰውነታችሁ እግዚአብሔር እንዲኖርበት የተዘጋጀ ቤተ መቅደስ ሆኗል። እርሱ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት በእናንተ ውስጥ ይኖራል። መንፈስ ቅዱስን ስትቀበሉ፣ ሰውነታችሁን ማደሪያ አድርጎታል። አሁን እናንተ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ናችሁ። እግዚአብሔር በእኛ ሰውነት ውስጥ አድሮ የእርሱን ሕይወት፣ ኃይልና ክብር እንድንገልጥ ነው መሻቱ።

መጽሐፍ ቅዱስ “፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።” — 2ኛ ቆሮ 6፥16 ይላል።

እግዚአብሔር በእኔ ውስጥ ይኖራል የሚል ንቃተ ህሊና ይኑራችሁ። እርሱ በእናንተ ውስጥ እንደሚኖር ስታውቁ በሕይወት ማንም ሊቃወማችሁና ሊያሸንፋችሁ አይችልም። የትኛው ሕመምና በሽታ ነው በውስጠታችሁ መቀመጥ የሚችለው? ሁልጊዜ በትክክለኛ ሰዓት ትክክለኛ ነገር መናገር ትችላላችሁ። ሁልጊዜ በትክክለኛ ጊዜ፣ በትክክለኛ ቦታ መሆን ትችላላችሁ። ብዙ ቅዱሳን አብሮአቸው የሚኖረውን የመንፈስ ቅዱስን መገኘት አልተለማመዱም። በቀን ውሎአችሁ ውስጥ ገና ከቤታችሁ ስትወጡ እርሱን ተሸከማችሁ እንደምትወጡ እወቁ። ያን ጊዜ የእግዚአብሔር ክብር በኃይል በእናንተ ይገለጣል።

ጸሎት
አባት ሆይ የአንተ መገኛና መኖሪያህ ስላደረከኝ አመሰግንሃለሁ። አንተ በእኔ እንዳለህ ስላወኩኝ በሄድኩበት ሥፍራ ሁሉ የአንተን መልካምነት፣ ቸርነት፣ ፍቅርነት፣ መልካም አባትነት፣ እገልጣለሁ። በሰውነቴ ከአንተ ጋር ተዳብሎ በሽታና ጨለማ እንዲቀመጥ አልፈቅም ምክንያቱም ብርሃን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውም መቀመጥም አይችልም። በኢየሱስ ስም አሜን

28/02/2023

ማቴዎስ 13 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁷ እርሱም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ጥሩውን ዘር የዘራው የሰው ልጅ ነው፤


⁴³ በዚያን ጊዜ ጻድቃን በአባታቸው መንግሥት እንደ ፀሓይ ያበራሉ። ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ።
Mat 13 (AMP)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁸ The field is the world, and the good seed means the children of the kingdom; the darnel is the children of the evil one,


⁴³ Then will the righteous (those who are upright and in right standing with God) shine forth like the sun in the kingdom of their Father. Let him who has ears be listening, and let him consider and perceive and understand by hearing.

Address

Durame

Telephone

+251912114395

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Durame Vineyard Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Ethiopian Durame Vineyard Church:

Share