Christ covenant new life international church

Christ covenant new life international church church organization

“ድኾችን የሚያስጨንቅ ሰው፣ ሰብል እንደሚያጠፋ ኀይለኛ ዝናብ ነው።”  — ምሳሌ 28፥3 (አዲሱ መ.ት)
21/08/2022

“ድኾችን የሚያስጨንቅ ሰው፣ ሰብል እንደሚያጠፋ ኀይለኛ ዝናብ ነው።”
— ምሳሌ 28፥3 (አዲሱ መ.ት)

ሻሎም ሻሎም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሠላምና ፀጋ ይብዛላችሁ። ዛሬ ወደ እናንተ በተለየ ሀሳብ ነው የመጣሁት በተለይ አንዳንድ ቅዱሳን ወንድሞችና እህቶቼ በተደጋጋ...
12/08/2022

ሻሎም ሻሎም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሠላምና ፀጋ ይብዛላችሁ። ዛሬ ወደ እናንተ በተለየ ሀሳብ ነው የመጣሁት በተለይ አንዳንድ ቅዱሳን ወንድሞችና እህቶቼ በተደጋጋሚ ለሚያቀርቡልኝ ሃሳብና ምክር እግዚአብሔር በረዳችሁ መጠን በፀሎት በምክር በገንዘባችሁ ከራዕዬ ጋር ርቀት ሣይገድባችሁ ለእግዚአብሔር ቤት ለወንጌሉ ሥራ ስትደግፉኝ አይዞህ በርታ ስትሉኝ አገልግሎቴንም ስትከታተሉ የነበራችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች ጌታ ይባርካችሁ እያልኩ እነሆ የቤተክርስቲያኒቱን የባንክ አካውንት አታች እንዳደርግ ስትጠይቁኝ ስለነበር በጥያቄያችሁና ከምክራችሁ በመነሣት አካውንት ለመስጠት ተገድጃለሁ። በእግዚአብሔር ጊዜ የማይሆን የለምና ቅዱሳን በአገልግሎቴ በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ በስልክ በቀጥታ ስርጭት በኢሞ በዋትሳፕ ያገኛችሁኝና የተገለገላችሁ በአገልግሎቴ ካላችሁ ጌታ ከሰጣችሁ ከራዕዬ ጎን መቆምና አብሮ ሰራተኛ የሆናችሁ ከጉድለታችሁም በገንዘባችሁ በሀሳብ በፀሎት በምክር አብራችሁኝ የጌታን ወንጌል ሥራ እንድትሰሩ ይህንን የተቀደሰ የድጋፍ ጥሪዬን በአምላኬና በአምላካችሁ ስም ጥሪዬን አስተላልፋለሁ። አገልጋይ ካሡ ካቻ የክራይስት ከቨናንት ኒው ላይፍ ኢንተርናሽናል ቸርች ባለራዕይ እና መሪ።
1000310297074 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ካሡ ካቻ። ለበለጠ መረጃ 09_16_58_58_87 ልታገኙኝ ትችላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

Address

NEW CBE Road
Durame

Telephone

+251916585887

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christ covenant new life international church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Christ covenant new life international church:

Share