Mission for Nations Church ደ/ዘይት

Mission for Nations Church ደ/ዘይት ኢየሱስ ህያው ነው!!

ስለ ሀዋሪያው ዶክተር ዘላለም ጌታቸውሃዋርያው ዶክተር  ዘላለም ጌታቸው ላለፉት አስር ዓመታት በደንብ ቀረቤው አውቀዋለሁ. ሐዋርያው ዘላለም የወንጌል ልብ ያለው ለትውልዱ ትልቅ ራዕይ ያለው. ...
16/05/2026

ስለ ሀዋሪያው ዶክተር ዘላለም ጌታቸው

ሃዋርያው ዶክተር ዘላለም ጌታቸው ላለፉት አስር ዓመታት በደንብ ቀረቤው አውቀዋለሁ. ሐዋርያው ዘላለም የወንጌል ልብ ያለው ለትውልዱ ትልቅ ራዕይ ያለው. በተለይ ደግሞ ወንጌል እንዲስፋፋ.
በየቀኑ የሚተጋና ጊዜውን ጉልበቱን አቅሙን በሙሉ ለወንጌል ስራ የሚያውል ሰው ነው ! እኔ በቅርበት የማውቀው ለቤተክርስቲያን ግንባታ መኪናው ሽጦ ለቸርች ሲሰጥ እንዲሁም መኖሪያ ቤቱን መሬቱን ሽጦ ለወንጌል ስራና ለቤተ ክርስቲያን ሲሰጥ ነው ማቀው ! ልጆቼን ቤቴን ሳይል በኢትዮጵያ ከተሞች በየሳምንቱ እየተዘዋወረ ሲያስተምርና ቤተ ክርስቲያን ሲተክል ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ሰላሳ ዓመት ሁሉ የወንጌል ስራ ሲሰራ ነው ማውቀው !

ሐዋርያው ዘላለም የሚገርመኝ ባህሪው. ሳይረዱት ቀርቶ ለሚሰድቡት ስሙን ለሚያጠፉት. ለሚጎዱ ሰዎች መልካም ሲያደርግ. ሲጸልይላቸውና ሲደግፋቸው ይገርመኛል. ሐዋርያው ዘላለም በኢትዮጵያ ወንጌል እንዲስፋፋና ሪቫይቫል እንዲመጣ. ቀን ከለሊት የሚሰራና. አዳዲስ የሚነሱ ወጣት አገልጋዮች. በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ቻናል ያላቸው ትላልቅ ቤተ ክርስቲያን የገነቡ ወጣቶች. መነሳት ሲጀምሩ የቤተ ክርስቲያን ፈቃድ ከማውጣት ጀምሮ የቸርች ወንበር ገዝቶ ከመስጠት እንዲሁም ቻናል እንዲኖራቸውና ህዝቡ ጋር. ጸጋቸው እንዲታይ ራሱ በሚያገለግለው ኤልሻዳይ ቲቪ ላይ. አየር ሳት እየሰጣቸው እንዲወጡ አድርጓል. ብዙ ጸጋ ያላቸው ወጣት አገልጋዮች አንጋፋ ቤተ ክርስቲያን ሲነሱባቸው. እያበረታታቸው. አገልግሎታቸውን እንዲቀጥሉና ከለላ ሲሆናቸው ነበር. ሐዋርያው ዶክተር ዘላለም ጌታቸው. ቅን ልብ ያለውና ለወንጌል እና ለሪቫይቫል. እንዲሁም ትውልዱ እንዲለወጥ ትልቅ ልብ ያለው ሰው ነው !!

07/05/2026

I I ⁨⁩ ⁨⁩ I #2026 Dear Media families, thank you very much for always giving us your c...

17/04/2026

ከ500 በላይ ፓስተሮችና ነብያቶችን ያስነሳ ከ250 በላይ ቤተክርስቲያንን የተከለ በኢትዮጵያ visionary አብያተ ክርስቲያናት ለብዙዎቹ ጥላ የሆነ ሃዋርያው ዶክተር ዘላለም ጌታቸው

Address

Bishoftu
Dukem

Telephone

+251932900099

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mission for Nations Church ደ/ዘይት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share