Apostolic church of DILLA በኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን በጌዴኦ ሰበካ የዲላ አጥብያ

  • Home
  • Ethiopia
  • Dilla
  • Apostolic church of DILLA በኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን በጌዴኦ ሰበካ የዲላ አጥብያ

Apostolic church of DILLA በኢትዮጵያ  ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን በጌዴኦ ሰበካ የዲላ አጥብያ " Who hath wrought and done it, calling the generations from the beginning? I the LORD, the first, and with the last; I am he." (ትንቢተ ኢሳይያስ 41: 4)

18/05/2026
21/02/2026
16/02/2026

ደረሰ ደረሰ በኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስትያን የጌዴኦው ቅርንጫፍ ሰበካ አመታዊ ኮንፍራንስ ከየካቲት 12 እስከ የካቲት 15 በኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ዶማርሶ ቤቴል የኮንፍራንስ ማዕከል ይካሄዳል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል::

በከፋ ሸካ ቅ/ሰበካ በማሻ ከተማ እየሱስ ነገሰ !(የማርቆስ ወንጌል 16 )  ------------  15 እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። 16 ያመነ የ...
02/05/2025

በከፋ ሸካ ቅ/ሰበካ በማሻ ከተማ እየሱስ ነገሰ !
(የማርቆስ ወንጌል 16 )
------------
15 እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።

16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።

02/09/2023

እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ ደቀመዝሙርቴ መሆናችሁን በዝያ ያውቃሉ ያለ አምላክ ይባርካችሁ ፍቅራችሁ ከእናንተ አልፎ በከተማው እየታየ ነው ወንጌልን በፍቅር ቴፒ ከተማ ትባረክ

ሁለተኛ ቀን የእናቶች ኮንፍራንስ
20/07/2023

ሁለተኛ ቀን የእናቶች ኮንፍራንስ

ለሁለት ተከታይ ቀናት የቀጠለው የእናቶች ፕሮግራም በድል በበረከት ተጠናቀቀ ።ዘመኑ የኛ ነው
20/07/2023

ለሁለት ተከታይ ቀናት የቀጠለው የእናቶች ፕሮግራም በድል በበረከት ተጠናቀቀ ።
ዘመኑ የኛ ነው

20/07/2023

" አታፍሪምና አትፍሪ፤ አትዋረጂምና አትደንግጪ፤ የሕፃንነትሽንም እፍረት ትረሺዋለሽ፥ የመበለትነትሽንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አታስቢም።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 54: 4)

Address

Dilla
251

Telephone

251911585162

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apostolic church of DILLA በኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን በጌዴኦ ሰበካ የዲላ አጥብያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share