Yakob Tadesse Apostolic

Yakob Tadesse Apostolic Only my thanks

11/05/2026
ዜና ቤተክርስቲያን share አድርገው አ/አ ሰበካ ኮንፈረንስ አንድ አገልጋይ ከሌላው ቤተእምነት ስጠመቅ ሌላ ልዩ የሚያደርገው ለሌላው ምሽን የመጡ ሰላዮች እነርሱም በትምህርቱ ተለውጦ ተጠምቀ...
11/05/2026

ዜና ቤተክርስቲያን share አድርገው አ/አ ሰበካ ኮንፈረንስ
አንድ አገልጋይ ከሌላው ቤተእምነት ስጠመቅ ሌላ ልዩ የሚያደርገው ለሌላው ምሽን የመጡ ሰላዮች እነርሱም በትምህርቱ ተለውጦ ተጠምቀዋል።እልልልል “ይህን የሠራና ያደረገ፥ ትውልድንም ከጥንት የጠራ ማን ነው? እኔ እግዚአብሔር፥ ፊተኛው በኋለኞችም ዘንድ የምኖር እኔ ነኝ። ኢሳይያስ 41፥4

ላለፉት 3 ቀናት ከሚዝያ 9/2018 ኣ.ም ጀምሮ ለ3 ቀናት ስካሄድ የቆዬዉ የአለታ ቅ/ሰበካ ቲቲራ  ኮንፍረንስ በድል ተጠቃቀቀ፡፡ይህ ጉባኤ የተከሄደዉ የሲዳማ ቀደምት የሐዋሪያት ወንጌል የተ...
20/04/2026

ላለፉት 3 ቀናት ከሚዝያ 9/2018 ኣ.ም ጀምሮ ለ3 ቀናት ስካሄድ የቆዬዉ የአለታ ቅ/ሰበካ ቲቲራ ኮንፍረንስ በድል ተጠቃቀቀ፡፡
ይህ ጉባኤ የተከሄደዉ የሲዳማ ቀደምት የሐዋሪያት ወንጌል የተመሰረተው ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ አጥቢያ የጀመረዉ በፍቅር ላይ ያተኮረዉ ወንጌል ሰርጭት፣ የመንፈሰ ቅዱስ እሳት፣ የነፍሳት መዳን ፣ፈዉስ እና በረከት ከሁሉም አከባቢ ጉጂን ጨምሮ ከዚሁ አጥቢያ የተቀጣጠለዉ የወንጌል እሳት ነበረ ክብር ሁሉ ለአንዱ አምላክ ይሁን፡፡
በኮንፍረንሱ ተገኝተዉ የቃል መልዕክት ያቀረቡት የሀረገስብከቱ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አባልና የፋይናስ ቦርድ ቢሾፕ አንዱዓለም ብርሃኑ እና የቅ/ሰበካዉ ኃላፊ ቢሾፕ ኢሣያስ ሌላሞ ፣የሀገረስብከቱ ወንጌላዊ ቄስ ደረጀ ከበደ እንዲሁም የተለያዩ ዘማሪያን ዘማሪ ሌዳሞ፣ዘማሪት ጽዮን፣ዘማሪ በቀለ፣ዘማሪ ያዕቆብ በዜማቸዎቻቸዉ እየሱስን አክብረዉ ጉባኤዉ ተባርኳል በጉባኤዉ የቅ/ሰበካዉ 9ኙ ንዑስ ሰበካ ኃላፊዎችና ምዕመናን ተገኝተዋል::
ለኮንፈረንሱ ዝግጅት ዉሳኔ ያሳለፉት የቅ/ሰበካችን ኃላፊ ቢሾፕ ኢሳያስ ሌላሞ እና ከአጥቢያ መጋቢ ቄስ ሐይሉ ዩዋ እግዚሐብሔት በታላቅ በረከት በታላቅ በረከት ይባርካቸዉ፡፡አሜን!!! #በዝህ #ኮንፎራንስ #82 ሰዉ #በኢየሱሲም #ሲጠመቁ 39 #በንስሐ #ወደ #አባታችሁ #ሲመልስ #488 #ሰዎች #ለመጀመርያ #ግዜ #በመንፈስ #ቅዱስ #እሳት #ተሞልቶዋል #የቀደመሁን #የትቲራን #መንፈስ #ተመልሶልን #በቤረከት #ተባርከናል #ክብሩን #ሁሉ #ጠቅልሎ #ኢየሱሲ #ይዉሰድ🙏🙏🙏🙏🙏

02/04/2026
    የጤና አገልግሎት በትብብር እና በቅንጅት የሚሠራ መሆኑን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹየጤና አገልግሎት በትብብር እና በቅንጅት የሚሠራ መሆኑን የሲዳማ ክልል ር...
03/12/2025

የጤና አገልግሎት በትብብር እና በቅንጅት የሚሠራ መሆኑን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ

የጤና አገልግሎት በትብብር እና በቅንጅት የሚሠራ መሆኑን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ይህንን የገለጹት የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን በዳሌ ወረዳ ዋራ የተገነባውን ዘመናዊ ጤና ጣቢያ መርቀዉ በከፈቱበት ወቅት ነው። ቤተክርስቲያኒቱ በገባችው ቃል መሠረት ጤና ጣቢያ ገንብታ በማስረከቧ ምስጋናቸውን አቅርበዉ የአከባቢው ማህበረሰብም በልዩ ጥበቃና እንክብካቤ ጤና ጣቢያውን እዲጠቀም አሳስበዋል።የጤና አገልግሎት ትብብርና ቅንጅትን ከባለድርሻ አካላት የሚፈልግ በመሆኑ ቤተክርስቲያኒቱ ትልቅ ባለድርሻ መሆኗን ገልጸዋል። በተጨማሪም ጤና ጣቢያውን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አቅም ይዞ እንዲሠራ የክልሉ መንግስት በልዩ ትኩረት ይሠራል ብለዋል።

የጤና ሚኒስቴር የሚኒስትሯ አማካሪ ዶ/ር ሻሎ ዳባ በበኩላቸው የተገነባው ተቋም ከጤና ጣቢያ ደረጃ ከፍ ያለ የተሻለ የጤና አገልግሎት ለመስጠት እጅግ ምቹ ሲሆን ይሄ ጤና ጣቢያ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ወደ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እንደሚያድግ ገልጸዋል። በተያያዘም ቤተክርስቲያኒቱ ላደረገችው አስተዋጽኦ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እንደገለጹት የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ከመንግስት ጎን በመሆን የሚያግዙ የባለድርሻ አካላት የሚያስፈልጉ በመሆኑ የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ይሄንን እጅግ ዘመናዊና ሙሉ ግብዓት የያዘ ጤና ጣቢያ ገንብታ በማስረከቧ ላቅ ያለ ምስጋና አቅርበዋል።

የኢትዮጵያ ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን በሲዳማ ክልል ረጅም ጊዜ የቆዬ ልምድ ያላት ሲሆን በተለያዩ የልማት ሥራዎች ስትሳተፍ የቆየች ናት።

በምረቃ ሥነሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ሴቶች ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬን ጨምሮ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍል ተወካዮች ተገኝተዋል።
የሲዳማ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ።

ሻኪሶ  ከተማ የወንጌል ስርጭት የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን
26/07/2025

ሻኪሶ ከተማ የወንጌል ስርጭት
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን

Address

Dilla
THANKSMYNAMEYAKOBTADESSETELEPHONENUMBER09166522840953797987

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yakob Tadesse Apostolic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Yakob Tadesse Apostolic:

Share