The Third Heaven International Church

The Third Heaven International Church Preach The Gospel and Magnify the name christ jesus and prove that christ jesus is the saviour

28/04/2024

“ኢየሱስ ግን የተናገሩትን ቃል አድምጦ ለምኵራቡ አለቃ፦ እመን ብቻ እንጂ አትፍራ አለው።”
— ማርቆስ 5፥36
#እግዚአብሔር በሰማይ ነው
ችግራችሁ በምድር የማንም ልብ አይውደቅ!!

04/03/2024

“እግዚአብሔር ስለ እናንተ ይዋጋል፥ እናንተም ዝም ትላላችሁ..
።”
— ዘጸአት 14፥14

16/02/2024

#በኢየሱስ ስም ዘራችሁን የተከተለ መርገም እናንተ ጋር ሳይደርስ ቆመ✋✋🔥🔥

16/02/2024

#አንበሳና ድብ መግደል ለምጄ እንዴት ልመለስ ጎልያድን ፈርቼ🔥🔥💪

01/01/2024

👉ኢየሱስ ብቻ ነው የሞተውን ይነሳል የሚለው ኢየሱስ ብቻ ነው ያበቃውን ይቀጥላል የሚለው🔥

17/12/2023

መዝሙር 22
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ አባቶቻችን አንተን ተማመኑ፥ ተማመኑ አንተም አዳንሃቸው።
⁵ ወደ አንተ ጮኹ አመለጡም፥ አንተንም ተማመኑ አላፈሩም።

“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”  — ኢሳይያስ 40፥31https://zbible.pag...
14/12/2023

“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
— ኢሳይያስ 40፥31
https://zbible.page.link/b

11/12/2023

ይህ ወር....በምስጋና እና በምርኮ የምትጨርሱት ወር በኢየሱስ ስም ሆነ!!

18/11/2023

“....እግዚአብሔርም የለመነውን ሰጠው።”
— 1 ዜና 4፥10
የለመናችሁትን በዚህ ወር ይስጣችሁ!

15/11/2023

የትኛውም የጭንገፋና የመርገም የበሽታና የአለመከናወን ምንጭ በኢየሱስ ስም ደረቀ🔥🔥

28/10/2023

#በተስፋ ደስ ይበላችሁ😁😁

Address

NechAfer Sefer
Dilla

Telephone

+251942863628

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The Third Heaven International Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to The Third Heaven International Church:

Share