ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም ሚዲያ

ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም ሚዲያ ይህ የግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም ቤተክርስቲያን ገጽ ነው ስለ ግሸን ማርያም ታሪክ እና ወቅታዊ ጉዳዮች የሚነገርበት መድረክ ነው። ዳግማዊት ኢየሩሳሌም

እንኳን  #ለደብረ  #ምጥማቅ በዓል አደረሳችሁ!!!✝️ግንቦት ፳፩ ቀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በግብጽ ደብረ ምጥማቅ ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ የተገለጸችበት ነው፡፡ በዓሉ “ደብ...
29/05/2026

እንኳን #ለደብረ #ምጥማቅ በዓል አደረሳችሁ!!!

✝️ግንቦት ፳፩ ቀን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በግብጽ ደብረ ምጥማቅ ቤተ ክርስቲያን ጉልላት ላይ የተገለጸችበት ነው፡፡ በዓሉ “ደብረ ምጥማቅ” ይባላል፡፡

✝️እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከግንቦት ፳፩ እስከ ፳፭ ለአምስት ቀናት በተከታታይ በመገለጧ ሕዝበ ክርስቲያን በዓሏን በታላቅ ድምቀት ያከብራሉ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንም ይህን በዓል በታላቅ ድምቀት ታከብረዋለች፡፡

እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ቅዱስ ሚካኤል ቀናችሁን ይባርክላችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ   አሜን!!!✝️ግሸን አንቀፀ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስ...
20/05/2026

እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

ቅዱስ ሚካኤል ቀናችሁን ይባርክላችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አሜን!!!

✝️ግሸን አንቀፀ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው እና አማላጅነቱ ከኛ ጋር ይሁን።  #ግሸን አንቀጸ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን
20/03/2026

እንኳን ለመልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው እና አማላጅነቱ ከኛ ጋር ይሁን።

#ግሸን አንቀጸ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

"መጋቢት 10፤ የጌታችን መስቀል የተገኘበት"በደመ ወልደ እግዚአብሔር የከበረ፣ ጌታ ቅዱሳት እጆቹን የዘረጋበት፣ ክቡር ደሙን ያፈሰሰበት፣ መርገመ ሥጋና መርገመ ነፍስ የተሻረበት፣ ዘላለማዊ ደ...
19/03/2026

"መጋቢት 10፤ የጌታችን መስቀል የተገኘበት"

በደመ ወልደ እግዚአብሔር የከበረ፣ ጌታ ቅዱሳት እጆቹን የዘረጋበት፣ ክቡር ደሙን ያፈሰሰበት፣ መርገመ ሥጋና መርገመ ነፍስ የተሻረበት፣ ዘላለማዊ ደዌ የጠፋበት፣ የጥል ግድግዳን ያፈረሰበት፣ ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ ድል የተነሣበት የጌታችን መስቀል በቆሻሻ መጣያ ተቀብሮ ፤ በዕሌኒ ንግሥት እና በልጇ ቆስጠንጢኖስ መጋቢት 10 ጌታችን ክቡር ደሙን ያፈሰሰበት ቅዱስ መስቀሉ ተገኘ።
“ስብሐት ለመስቀለ ክርስቶስ ፅፀ መድኀኒት ኀይልነ ወጸወንነ” " ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በመስቀልህ ኃይል እጠረን፡"

ቤትሽን እንድንሰራ ፈቀጂልን! ብለን ነበር...2ኛው ዙር የገቢ ማሰባሰቢያ  የቀጥታ ስርጭት  (online) ከግሸን ማርያምከየካቲት 27-30የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ1000542382957አቢሲኒያ...
06/03/2026

ቤትሽን እንድንሰራ ፈቀጂልን! ብለን ነበር...
2ኛው ዙር የገቢ ማሰባሰቢያ

የቀጥታ ስርጭት (online) ከግሸን ማርያም
ከየካቲት 27-30

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000542382957

አቢሲኒያ ባንክ
1353212121
ለሁለቱም በንኮች አጭር ቁጥር 8121

👉ይህንን መልዕክት በማድረግ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ እናድርስ 🙏🙏🙏

✝️ ግሽን ደብረ ከርቤ ማርያም ሚዲያ

 #የግሸኗ ማርያም ድንቅ ተአምር!!!ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት  የህዝብ ማመላለሻ መኪና 27 ሰዉ ጭኖ በትላንትናው እለት  #25-06-2018 ዓ.ም መነሻውን ከደሴ አድርጎ  ለግሸን ማር...
05/03/2026

#የግሸኗ ማርያም ድንቅ ተአምር!!!

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የህዝብ ማመላለሻ መኪና 27 ሰዉ ጭኖ በትላንትናው እለት #25-06-2018 ዓ.ም መነሻውን ከደሴ አድርጎ
ለግሸን ማርያም ህንፃ ስራ የሚሆን ጂብሰም ጭኖ ወደ ግሸን እየወጣ ግሸን ተራራ ለመድረስ ትንሽ ሲቀረው ዳገቱ ላይ ወደ ኋላ መኪናዉ ወደቀ።

አንድም ሰዉ ሳይጫር ሳይጎዳ እማምላክ በተአምር አትርፋቸዋለች እሷ ምን ይሳናታል

ተመስገን!!!

ይህን የግሸኗን ተአምር እና ድንቅ ስራ በማድረግ ለአለም መስክሩ!!!

2ኛው ዙር የ ገቢ ማሰባሰቢያ የቀጥታ ሥርጭት ከ ግሸን ማርያም ከየካቲት 27  እስከ 30ለበለጠ መረጃ0911 50 83 150955 99 67 700911 11 76 13
24/02/2026

2ኛው ዙር የ ገቢ ማሰባሰቢያ የቀጥታ ሥርጭት ከ ግሸን ማርያም ከየካቲት 27 እስከ 30
ለበለጠ መረጃ
0911 50 83 15
0955 99 67 70
0911 11 76 13

Address

ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወረዳ በ023 ቀበሌ ትገኛለች።
Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ግሸን ደብረ ከርቤ ማርያም ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share