ኢስላምን እንወቅ

ኢስላምን እንወቅ ...وَقُل رَبِِّ زِدنِي عِلمًا{١١٤}

سورۃ طه ١١٤
..''ጌታየ ?

◾️የጅሙአ ቀን ሶለዋትን አብዙ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖🌐የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።✅ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጅሙአ ቀን ነው። በሌላ ዘገባ ከቀናቶቻችሁ ሁሉ ምርጡ የጅሙአ ቀን ነው።በዚ...
15/07/2022

◾️የጅሙአ ቀን ሶለዋትን አብዙ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🌐የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
✅ ከቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጅሙአ ቀን ነው። በሌላ ዘገባ ከቀናቶቻችሁ ሁሉ ምርጡ የጅሙአ ቀን ነው።
በዚሁ ቀን ውስጥ፦
➲ነብዩላህ ኣደም ተፈጥሮሯል።
➲ወደ ጀነትም እንዲገባ ተደርጓል።
➲ከጀነት እንዲወጣም ተደርጓል።
➲የውመል ቂያማ የሚቆመውም በዚሁ ቀን ነው።
➲አንድ ባሪያ የጠየቀውን ነገር የማይመልስበት (ዱአ ተቀባይነት ያለበት) ሰአት ተደርጎበታል።

↪️ በዚህ ቀን በኔ ላይ ሶላትን አብዙ። በኔ ላይ የምታወርዱት ሶላት ይቀርብልኛልና።

📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።)

✅ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖
↩️ ‏سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
1⃣ ገላ መታጠብ
➋ الطيب
2⃣ ሽቶ መቀባት(ለወንድ)
➌ السواك
3⃣ ሲዋክ (መፋቂያ) መጠቀም
➍ لبس الجميل
4⃣ ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ قراءة سورة الكهف
5⃣ ሱረቱል ከህፍን መቅራት
➏ التبكير لصلاة الجمعة
✅የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
6⃣ በጧት ወደ ጁሙዐ ሰላት መሄድ
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على
النبي
7⃣ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት እና ዱዐ ማብዛት
↪️ በዚህ ቀን በኔ ላይ ሶላትን አብዙ። በኔ ላይ የምታወርዱት ሶላት ይቀርብልኛልና።

📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።)

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»

t.me/islamenenewek11
t.me/islamenenewek11

  #ተለቀቀ አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ📮አህባሾች እና እምነታቸው🎙በሸይኽ አህመድ ጎሮ🔴 የተዳሰሱ ነጥቦች በጥቂቱ 🔴- አህባሽ ምንድነዉ?-  አህባሽን ማን መሰረተዉ?- አብደላህ አ...
13/07/2022



#ተለቀቀ

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

📮አህባሾች እና እምነታቸው

🎙በሸይኽ አህመድ ጎሮ

🔴 የተዳሰሱ ነጥቦች በጥቂቱ 🔴

- አህባሽ ምንድነዉ?

- አህባሽን ማን መሰረተዉ?

- አብደላህ አል ሀረሪ ማነው?

- የአህባሾች ጉድ! ....
----------------------------------------------
🔗https://youtu.be/gbXCKuQW6cI
----------------------------------------------
ፕሮግራሞቻችንን ለመከታተል

🌐 YouTube
🔗https://youtube.com/channel/UCx4g95SmjEbJUBII3

🌐 Telegram
https://t.me/islamenenewek11

🌐Facebook

አልኑር ሚዲያ official
----------------------------------------------

እሮብ ጠዋት 12:00በ YOU TUBE ቻናላችን ላይ ይጠብቁ
10/07/2022

እሮብ ጠዋት 12:00

በ YOU TUBE ቻናላችን ላይ ይጠብቁ

አህባሾች እና እምነታቸው! -አብደላህ ሀረሬ ማነዉ ? -የአህባሾች ታሪካዊ አመጣጥ - ጀመዐተል አህባሽ መቼ ተመሰረተ - ማነዉ መስራቹ እና ሌሎችም ከአህባሽ ጋር የተያያዙ ነጥቦች በሸይኽ አህ.....

 አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ📮አህባሾች እና እምነታቸው🎙በሸይኽ አህመድ ጎሮ🔴 የተዳሰሱ ነጥቦች በጥቂቱ 🔴- አህባሽ ምንድነዉ?-  አህባሽን ማን መሰረተዉ?- አብደላህ አል ሀረሪ ማ...
03/07/2022



አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

📮አህባሾች እና እምነታቸው

🎙በሸይኽ አህመድ ጎሮ

🔴 የተዳሰሱ ነጥቦች በጥቂቱ 🔴

- አህባሽ ምንድነዉ?

- አህባሽን ማን መሰረተዉ?

- አብደላህ አል ሀረሪ ማነው?

- የአህባሾች ጉድ! ....
----------------------------------------------



በ ''YOU TUBE'' ቻናላችን ይጠብቁን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCx4g95SmjEbJUBII3
----------------------------------------------
Telegram

https://t.me/islamenenewek11
👆👆👆👆
Join join join join

01/07/2022

ቁርዐን ቲላዋ

በሃገራችን የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን ውድድር የፊታችንእሁድ ይካሄዳል!በመጪው እሁድ ሰኔ 5/2014 በአዲስ አበባ ስቲዲዮም ለሚካሄደው ዓለምአቀፍ የቁርዓን እና የአዛን ው...
09/06/2022

በሃገራችን የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን ውድድር የፊታችን
እሁድ ይካሄዳል!
በመጪው እሁድ ሰኔ 5/2014 በአዲስ አበባ ስቲዲዮም ለሚካሄደው ዓለም
አቀፍ የቁርዓን እና የአዛን ውድድር በርካታ እንግዶች እየገቡ ይገኛሉ ።

ሀገራችን በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚያስጠራው ይህ ውድድር ከ56 በላይ ሀገራት
የሚወዳደሩበት ሲሆን ለውድድሩ ከፍተኛ ዝግጅት ሲካሄድ ቆይቷል ።

ውድድሩን በዘይድ እብን ሳቢት የቁርአን ማህበር አዘጋጅነትና በአገሪቱ ከሚገኙ
የተለያዩ የመንግስት ተቋማት እንዲሁም ታላላቅ ድርጅቶች ጋር በመተባበር
የሚካሄድ ነው:
ውድድሩ በሦሥት ዘርፎች የሚካሄድ ሲሆን በአዛን በቁርአን ሒፍዝና በ30ጁዝዕ
የድምጽ ውድድር ይካሔዳል።

እስካሁን ድረስ ባለው መረጃም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተወዳዳሪዎች ዳኞች
እንዲሁም ታዳሚዎች እንደገቡና እየገቡ መሆኑን ተገልጿል።
በዚህ ታላቅ ፕሮግራም ላይ ሁላችንም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ
ስታድየም በመገኘት የሃገራችንን ስም ከፍ አድርገን ለአለም ልናስተዋውቅ
ይገባል::

ወሳኝ ሙሀዶራ 📮 የወላጆች ሀቅ 🎙 ሸይኽ ዑመር ዐሊ👇👇👇👇👇👇👇👇🔗https://youtu.be/N61co8Q-yEsFollow us on telegram➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
01/06/2022

ወሳኝ ሙሀዶራ

📮 የወላጆች ሀቅ

🎙 ሸይኽ ዑመር ዐሊ

👇👇👇👇👇👇👇👇
🔗https://youtu.be/N61co8Q-yEs

Follow us on telegram
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖



➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

Address

Dessie
...وَقُلرَبِِّزِدنِيعِلمًا{١١٤} سورۃطه١١٤ ...''ጌታየሆይ!እውቀትንጨምርልኝ''በልም ሱረቱ:-ጧሀ[2

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢስላምን እንወቅ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share