Arsi Dera Emmanuel United Church

Arsi Dera Emmanuel United Church Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Arsi Dera Emmanuel United Church, Religious organisation, Oromia Region, Dera.

03/08/2022
Dear , Pastor Asrat ,  about the past three Sundays weeks your ministry and friendly fellowship time  all ministers and ...
03/08/2022

Dear , Pastor Asrat , about the past three Sundays weeks your ministry and friendly fellowship time all ministers and elders are appreciate you.

ነቢይ ወርቅነህ እግዚአብሔር ስለሰጠን ጊዜ እግዚአብሔርን አመስግነናል።
13/06/2022

ነቢይ ወርቅነህ እግዚአብሔር ስለሰጠን ጊዜ እግዚአብሔርን አመስግነናል።

13/06/2022

ነቢይ ወረቅነህ እግዚአብሔር ስለሰጠን ጊዜ ስለ አንተ እግዚአብሔር አመስግነናል።

ፓስተር ታዴ በዴራ አማኑኤል ህብሠት ቤተ ክርስቲያን በ23/07/2014 በማለዳ አምልኮ ላይ በዘኁ.25: 6-8 ባለው ክፍል የእግዚአብሔር ቅሬታ በእግዚአብሔር ቅናት የሚነሳ ትውልድ በሚል አገ...
03/05/2022

ፓስተር ታዴ በዴራ አማኑኤል ህብሠት ቤተ ክርስቲያን በ23/07/2014 በማለዳ አምልኮ ላይ በዘኁ.25: 6-8 ባለው ክፍል የእግዚአብሔር ቅሬታ በእግዚአብሔር ቅናት የሚነሳ ትውልድ በሚል አገልግሎናል።

24/04/2022

የትንሳኤን በዓል በማስመልከት የአርሲ ዴራ አ.ክር. ህ በዴራ አማኑኤል ህብረት አጥቢያ ቤተ ክር. በአንድነት ያመለክን ሲሆን ቃል በነቢይ ተመስገን የዝማሬ አምልኮ በዴራ አማ.ህብ አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ተከናውኗል።

21/04/2022

በፋሲካ ዋዜማ በዓልን በተመለከተ ፓስተር ሔኖክ የማቴ.27:26 ..ትንሳኤውን እናውጃለን በሚል ርዕስ የሰበከ ሲሆን የአምልኮ ቡድን ጋር እግዚአብሔርን በዝማሬ አምልከንዋል።

የፋሲካ በዓል ዋዜማ በፓስተር ሔኖክ እንግዳ ማቴ 27: 26 ...ትንሣኤውን እናውጃለን በሚል ርዕስ የሰበከ ሲሆን የቤተ ክርስቲያኒቱ የአምልኮ ቡድን ጌታ ኢየሱስን በመንፈስ እና በዕውነት እን...
21/04/2022

የፋሲካ በዓል ዋዜማ በፓስተር ሔኖክ እንግዳ ማቴ 27: 26 ...ትንሣኤውን እናውጃለን በሚል ርዕስ የሰበከ ሲሆን የቤተ ክርስቲያኒቱ የአምልኮ ቡድን ጌታ ኢየሱስን በመንፈስ እና በዕውነት እንድናመልክ ሆኗል።

Address

Oromia Region
Dera

Telephone

+251911042343

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arsi Dera Emmanuel United Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share