18/05/2026
#ጥሪ
ግንቦት_13
በመሃል መሰረተ ክርስቶስ ( ቀበሌ 05 ) ቤተክርስቲያን
በ ቢሾፍቱ ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት እውቅና ባለፋት 10 አመታት ከተማውን በቃለ - እግዚአብሔር እውነት ለማስጣጠቅ ሲሰራበት የነበረው የመጽሐፉ ሰዎች አገልግሎት የፊታችን ሐሙስ ግንቦት 13 ከ 11:00 ጀምሮ በብዙ ምስጋና ይጠናቀቃል ሁላችን ተገኝተን እግዚአብሔርን እንድናመሰግን ተጋብዘናል።