Zinawu 333 info

Zinawu 333 info Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zinawu 333 info, Apsley House, 149 Piccadilly, Debre Birhan.

13/08/2026

YE-BUNA ላይ Product List አደራረግና ለዲጂታል ፕሮዳክት የሚሆኑ ኢ-ቡክ አሰራር || How to...

13/08/2026

YouTube Partner Program አዲስ ደንብ 2027 — በJan 31 ካላፀደቁ ገቢ ይቆማል! || Yo...

አሁን ከመሼ የተሰማ‼ የህወሓት ታጣቂዎች ወደ ራያ ቆቦ እና አካባቢው በእግር እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተሰምቷል።የህወሓት ታጣቂዎች ዛሬ አመሻሹን አዲስ የእንቅስቃሴ አቅጣጫ በመያዝ የእግር ጉዞ ...
10/08/2026

አሁን ከመሼ የተሰማ‼

የህወሓት ታጣቂዎች ወደ ራያ ቆቦ እና አካባቢው በእግር እንቅስቃሴ መጀመራቸው ተሰምቷል።

የህወሓት ታጣቂዎች ዛሬ አመሻሹን አዲስ የእንቅስቃሴ አቅጣጫ በመያዝ የእግር ጉዞ መጀመራቸውን ከአካባቢው የተገኙ መረጃዎች አመልክተዋል።

ታጣቂዎቹ የቆቦን የግራ መስመር በመተው ወደ ዞብል ተራራ፣ ቦርቦራ እና ጎብየ መስመርን የመያዝ እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ ተብሏል።

ይህም በ2013 ዓ.ም ክረምት ወቅት በነበረው ጦርነት የተጠቀሙበትን ወታደራዊ ስልት እንደገና ለመድገም ያለመ ይመስላል ነው የተባለው።

አሁን ላይ በአካባቢው ግጭት ቀስቃሽ ምልክቶች እየታዩ ነው ሲሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል።

አሁንም አልረፈደም ፖለቲካዊ ልዩነቶች በጠረጴዛ ዙሪያ ሊፈቱ ይገባል።

በራያ አላማጣ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ‼በራያ አላማጣ መረዋ በተባለ ት/ቤት ዛሬ ነሐሴ 4 ቀን ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ታውቋል።📌 የህውሃት ታጣቂዎች ትናንት ምሽት ለየክፍላቸ...
10/08/2026

በራያ አላማጣ የድሮን ጥቃት ተፈጸመ‼

በራያ አላማጣ መረዋ በተባለ ት/ቤት ዛሬ ነሐሴ 4 ቀን ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ታውቋል።

📌 የህውሃት ታጣቂዎች ትናንት ምሽት ለየክፍላቸው የጦር መሳሪያ ክፍፍል አድርገው ዛሬ ከመረዋ ት/ቤት ጭነው ለመውሰድ በዝግጅት ላይ እንዳሉ ጥቃቱ መፈፀሙ ተነግሯል።

በታጣቂዎቹ ላይ ጉዳት መድረሱ እና ወደ አላማጣ ሆስፒታል ተሽከርካሪዎች ሲመላለሱ ነበር ተብሏል።በአካባቢው ከፍተኛ የጦርነት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሚያመለክቱ ተደጋጋሚ መረጃዎች እየወጡነው።ምስሉ AI ነው።
video 👇Like + Follow👇

ነጭ ሽንኩርት ማድቀቂያ  ይግዙ
07/08/2026

ነጭ ሽንኩርት ማድቀቂያ ይግዙ

06/08/2026

እንኳን ወደ “Geze Commentary” በሰላም መጡ! በዛሬው ቪዲዮ ውስጥ በረከት ገበሬዋ(bereket g...

06/08/2026

📢 YouTube Channel ለሽያጭ!
የYouTube Channel ለሽያጭ ቀርቧል።
ለContent Creator፣ ለBusiness ወይም ለአዲስ YouTube ፕሮጀክት ለመጀመር ጥሩ እድል ነው። 🚀
✅ Channel ዝግጁ ነው
✅ ለአዲስ Content ለመጠቀም ይቻላል
✅ 55 k ሰብስክራይበር
✅ ሞኒታይዝ የሆነ
💰 ዋጋ፦ 290 K
📩 ፍላጎት ያለው ሰው በMessage ያናግረኝ። በቴሌግራም👉👉
⚠️ እባክዎ በእውነት ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ብቻ ያነጋግሩኝ።

https://youtube.com/?si=pv6xUIzxzINU5UqQ

05/08/2026

የሚሸሸጥ

05/08/2026

TikTok/YouTube Shorts Starter Guide — ከዜሮ ወደ ቫይራል
ውድ ካሜራ ወይም ልምድ ሳያስፈልግዎ Short Videos መስራት ይጀምሩ!

Content መስራት ይፈልጋሉ ግን የት እንደሚጀምሩ አያውቁም? Views እና Followers እያገኙ አይደለም? ይህ ሙሉ ጋይድ ከዜሮ ተነስተው ትክክለኛውን መንገድ እንዲይዙ ይረዳዎታል!

በዚህ ጋይድ ውስጥ የሚያገኙት፦

✅ ገንዘብ ሳያባክኑ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች — ስልክዎ ብቻ በቂ ነው

✅ ትክክለኛ Niche እንዴት እንደሚመርጡ — 10 ተወዳጅ አማራጮች ጋር

✅ የቫይራል ቪዲዮ አወቃቀር — Hook፣ Body፣ CTA በዝርዝር

✅ የCapCut Editing Workflow — ደረጃ በደረጃ

✅ Posting Strategy — መቼ፣ እንዴት፣ ምን ያህል ጊዜ መለጠፍ እንዳለብዎ

✅ 6 የGrowth Tactics ተመልካችዎን በፍጥነት ለማሳደግ

✅ የ30 ቀን Content Calendar Template — ተግባራዊ የስራ እቅድ

✅ የተለመዱ የጀማሪ ስህተቶች እንዳይደግሙ

💡 ምንም ተጨማሪ ወጪ አያስፈልግዎትም — ስልክዎን ብቻ ይዘው መጀመር ይችላሉ!

🎯 ለማን ተስማሚ ነው፦

Content creation አዲስ ለሚጀምሩ
Followers/Views እያገኙ ላልሆኑ creators
ገንዘብ ሳያባክኑ በትክክለኛ ዘዴ መስራት ለሚፈልጉ
ግልጽ፣ ደረጃ በደረጃ መመሪያ ለሚፈልጉ ሁሉ
📥 አሁኑኑ ያውርዱ እና የመጀመሪያ ቫይራል ቪዲዮዎን ዛሬ ይስሩ!

https://ye-buna.com/Zinawu
https://ye-buna.com/Zinawu
https://ye-buna.com/Zinawu
https://ye-buna.com/Zinawu

Address

Apsley House, 149 Piccadilly
Debre Birhan

Telephone

+251963464262

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zinawu 333 info posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Zinawu 333 info:

Shortcuts

Share