28/09/2025
ከሰሚት ሙሉ ውንጌል የጋብቻና ቤተሰብ አገልግሎት
እግ/ር ቢፈቅድ እና ብንኖር መስከረም 24 ቅዳሜ ከጠዋት 3:00-10:00 የባለ ትዳሮች ቀን እናከብራለን። ሙሉ ቀን የተለያየ ፕሮግራሞች ተዘጋጅተዋል። በዚሁ ቀን የትዳር አጋሮውን በመያዝ በነባሩ ቤ/ክ 3:00 እዲገኙ ስንል በማክበር ጠርተኖታል። ምሳ ተዘጋጅቶዋል። ተባረኩ