ቦዲቲ እናት አጥቢያ ቃለ-ሕይወት ቤተክርስቲያን - Boditi Enat Atibiya Kale Hiywot Church

  • Home
  • Ethiopia
  • Boditi
  • ቦዲቲ እናት አጥቢያ ቃለ-ሕይወት ቤተክርስቲያን - Boditi Enat Atibiya Kale Hiywot Church

ቦዲቲ እናት አጥቢያ ቃለ-ሕይወት ቤተክርስቲያን - Boditi Enat Atibiya Kale Hiywot Church “ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።”
— 1ኛ ዮሐንስ 5፥12

26/07/2026

ቀን ሐምሌ 19/2018 ዓ/ም የቤተክርስቲያናችን ሀ መዘምራን

04/07/2026
03/07/2026

ሰላም ቅዱሳን!
እንኳን ደስ አላችሁ!
በSIM ሚስዮናውያን ጥረት እና በወላይታ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን አስተባባሪነት፣ የወላይታን ሕዝብና የኦሞቲክ ቋንቋ ተናጋሪዎችን በወንጌል ለመድረስ ታላቅ ጥረት በማድረግ በ1926/27 ዓ.ም የተወሰኑ መጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ጽሑፎችን በወላይትኛ ቋንቋ በጥቂት ቅጂዎች ታትመው ለሕዝብ እንዲደርሱ ተደርጓል። ከዚያም በ1973/74 ዓ.ም ሙሉ አዲስ ኪዳን ታትሞ ለአገልግሎት ደርሷል ። ደግሞም በ1995 ዓ.ም ደግሞ ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስ (ብሉይና አዲስ ኪዳን) “ጌሸ መጣፋ” በሳባ ፊደሎች ተዘጋጅቶ ለንባብ በቅቷል።ነገር ግን ለረጅም ዘመናት የ“ጌሸ መጣፋ” ኅትመት በመቋረጡ በክርስቲያኑ ሕዝብ ዘንድ ጥያቄ ተነስቶ ነበር። በመሆኑም በእግዚአብሔር ምሕረትና ቸርነት ግን እንደገና በቻይና ታትሞ በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ደርሷል። ስለዚህ በዚህ ታላቅ በረከት የባረከን እግዚአብሔርን እያመሰገንን፣ ለዚህ ስኬት ምንጭ በመፈለግና በትጋት የሠሩ የቀጣናችንን የፊት መሪዎችን፣ የቤተ ክርስቲያንን ፍላጎትና ጥያቄ በመረዳት የማሳተም ኃላፊነት ወስዶ ውጤት ያስገኘውን የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበርን፣ እንዲሁም በጸሎትና በድጋፍ ከጎናችን ለቆመው የወላይታ ቀጣና ጠቅላላ ጉባኤ ከልብ ምስጋናችንን እናቀርባለን። በመቀጠልም ጌታ ቢፈቅድ ከሐምሌ 02/2018 ዓ.ም ጀምሮ በቀጥታ ከወላይታ ቀጣና ጽ/ቤት (ከጠረጴዛ ግቢ) ሥርጭት የሚደረግ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን።
ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን!
ጠረጴዛ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ኢትዮጵያ

03/07/2026
17/06/2026

ዮሐንስ 7¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯³⁷ ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ፦ ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።³⁸ በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈል...
24/05/2026

ዮሐንስ 7
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁷ ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ፦ ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።
³⁸ በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ።

☑️እነሆ ታላቅ የምስራች በቦዲቲ እና አከባቢዋ የምትኖሩ ቅዱሳን በሙሉ ከፊታችን ግንቦት 20እስከ23 ታላቅ መንፈሳዊ የወንጌል ኮንፈረንስ በቦዲቲ ከተማ እናት አጥቢያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን የሚካሄድ መሆኑን ስናበስር አምላካችንን እያመሰገንን በታላቅ ደስታ ነው።
☑️ስለሆነም በነዚህም ቀናት ማለትም:-ሐሙስ ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ በከተማችን የምደረግ የሩጭ እና የወንጌል ስርጭት ፕሮግራም ይደረጋል።
☑️እንድሁም ሐሙስ ከ9:00 ጀምሮ አርብ ቅዳሜና እሁድ ሙሉ ቀን ስለሆነ በጊዜው በእናት Church ቅጥር ጊቢ በመገኘት እንድሁም ሌሎችንም በመጋበዝ የጌታን በረከት እንድትካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዛለን።
☑️BODITI ENAT KALE HIWET CHURCH HEAD OFFICE

08/03/2026

በኢትዮጵያ ቃለ-ሕይወት ቤተክርስቲያን የ2018 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የልጆች ፌስቲቫል እንኳን አደረሳችሁ!!

08/03/2026

በኢትዮጵያ ቃለ-ሕይወት ቤተክርስቲያን የ2018 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የልጆች ፌስቲቫል እንኳን አደረሳችሁ

07/01/2026

" ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።" ሉቃ 2:11

Address

Wolaita
Boditi
JESUS

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቦዲቲ እናት አጥቢያ ቃለ-ሕይወት ቤተክርስቲያን - Boditi Enat Atibiya Kale Hiywot Church posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share