Christ for Life Mission

Christ for Life Mission Christ for life Gospel mission is one of Ethiopian & USA Pentecostal religions membership. And my service focuses on part-time.

This page owner minister or God Servant mr Ambachew Gajafo I am currently living in Edinburgh VA USA Full-time Employee in a food company. When I get the vacation I will travel to Ethiopia to preach Gospel for generations with my team members. For the future I will preaching all over the world . God bless America, God bless Ethiopia �

28/07/2025
28/03/2024

Jesus is

the unique Son of God, fully God and fully human, the savior of the world, who came to take away the sins of the world. Galatians 4፣4

09/03/2024

God is Real.

03/03/2024

4 ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
6 በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
ኤፌ 2፣4~6

10/10/2023
04/09/2023

5 ከእነርሱም አንዱ ምሰሶውን ሲቆርጥ የምሳሩ ብረት ወደ ውኃው ውስጥ ወደቀ፤ እርሱም፡— ጌታዬ ሆይ፥ ወየው! ወየው! የተዋስሁት ነበረ ብሎ ጮኽ።
6 የእግዚአብሔርም ሰው፡— የወደቀው ወዴት ነው? አለ ስፍራውንም አሳየው፤ እንጨትም ቆርጦ በዚያ ጣለው፥ ብረቱም ተንሳፈፈ።
7 እርሱም፡— ውሰደው አለ፤ እጁንም ዘርግቶ ወሰደው። 2ነገ 6፣5

16/07/2023

3 ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።1ዮሐ 4፣3

21/05/2023

16 በክርስቶስ ያለውን መልካሙን ኑሮአችሁን የሚሳደቡ ሰዎች ክፉን እንደምታደርጉ በሚያሙበት ነገር እንዲያፍሩ በጎ ሕሊና ይኑራችሁ። 1ጰጥ 3፤16

20/05/2023

Address

Boditi, SNNPR
Boditi
P

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Christ for Life Mission posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Place Of Worship

Send a message to Christ for Life Mission:

Share