Waldaa Dhoksaa Waaqayyoo Kristoos የእግዚአብሔር ምስጢር ክርስቶስ ቤት ክርስቲያን

  • Home
  • Ethiopia
  • Bedele
  • Waldaa Dhoksaa Waaqayyoo Kristoos የእግዚአብሔር ምስጢር ክርስቶስ ቤት ክርስቲያን

Waldaa Dhoksaa Waaqayyoo  Kristoos የእግዚአብሔር  ምስጢር  ክርስቶስ  ቤት ክርስቲያን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Waldaa Dhoksaa Waaqayyoo Kristoos የእግዚአብሔር ምስጢር ክርስቶስ ቤት ክርስቲያን, Church of God, Bedele.

MGC CHURCH SUNDAY SERVICE Guyyoonni kun guyyoota gadhee waan ta'aniif, yeroo isiniif kenname utuu hin dabarsin itti hojj...
01/09/2026

MGC CHURCH
SUNDAY SERVICE

Guyyoonni kun guyyoota gadhee waan ta'aniif, yeroo isiniif kenname utuu hin dabarsin itti hojjedhaa!
—Efe. 5: 16
ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።
—ኤፌሶን 5: 16

COMING SUNDAYMGC CHURCH
29/08/2026

COMING SUNDAY
MGC CHURCH

Innis dur siif dhimma kan hin baafne ture; amma garuu siif, anaafis dhuguma dhimma kan baasuu dha.  Film. 1: 11አስቀድሞ ስላል...
24/08/2026

Innis dur siif dhimma kan hin baafne ture; amma garuu siif, anaafis dhuguma dhimma kan baasuu dha.
Film. 1: 11
አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።
ፊልሞና 1: 10-11

COMING SUNDAY MGC CHURCH
14/08/2026

COMING SUNDAY
MGC CHURCH

12/08/2026
MGC CHURCH SUNDAY SERVICES
11/08/2026

MGC CHURCH
SUNDAY SERVICES

MGC CHURCH SUNDAY SERVICES ኤፌሶን 6 (አዲሱ መ.ት)¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹⁰ በተረፈ በጌታና ብርቱ በሆነው ኀይሉ ጠንክሩ።¹¹ የዲያብሎስን የተንኰል ሥራ መቋቋም ትችሉ ዘንድ፣ የእ...
04/08/2026

MGC CHURCH
SUNDAY SERVICES
ኤፌሶን 6 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ በተረፈ በጌታና ብርቱ በሆነው ኀይሉ ጠንክሩ።
¹¹ የዲያብሎስን የተንኰል ሥራ መቋቋም ትችሉ ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ።
¹² ምክንያቱም ተጋድሎአችን ከሥጋና ከደም ጋር ሳይሆን ከዚህ ከጨለማ ዓለም ገዦች፣ ከሥልጣናትና ከኀይላት እንዲሁም በሰማያዊ ስፍራ ካሉ ከርኩሳን መናፍስት ሰራዊት ጋር ነው።
¹³ ክፉው ቀን ሲመጣ መቋቋም ትችሉ ዘንድ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ፤ ሁሉን ከፈጸማችሁ በኋላ ጸንታችሁ መቆም ትችላላችሁና።
¹⁴ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ዝናር ታጥቃችሁ፣ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፣
¹⁵ በሰላም ወንጌል ዝግጁነት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ።
¹⁶ ከእነዚህም ሁሉ ጋር፣ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤
¹⁷ የመዳንን ራስ ቊር አድርጉ፤ የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ፤ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።
¹⁸ በሁሉ ዐይነት ጸሎትና ልመና፣ በማንኛውም ሁኔታ በመንፈስ ጸልዩ፤ ይህንም በማሰብ ንቁ፤ ስለ ቅዱሳንም ሁሉ በትጋት ልመና አቅርቡ።

Address

Bedele

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Waldaa Dhoksaa Waaqayyoo Kristoos የእግዚአብሔር ምስጢር ክርስቶስ ቤት ክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share